Get Mystery Box with random crypto!

ጥር 6/2015 የሐዘን መግለጫ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሂውማኒቲስ ኮሌጅ የኦሮም | Bule Hora University

ጥር 6/2015
የሐዘን መግለጫ
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሂውማኒቲስ ኮሌጅ የኦሮምኛ ቋንቋ እና ስነ-ፅሁፍ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት መ/ር አብዳታ አለማየሁ ዳባሌ ለአንድ አመት ከ6 ወር በተለያዩ ህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ35 አመታቸው ዛሬ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል:: በምዕራብ አርሲ ዞን ኮኮሳ ወረዳ ኢባኖ ቀበሌ የተወለዱ ስሆን የሁለት ልጆች አባት ነበሩ።
መምህር አብዳታን ባችለር ዲግሪ፡ ከመዳ ዋላቡ ዩኒቨርሲቲ በ2002 እና ማስተርስ ዲግሪ፡ ከአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2009 ዓ.ም. ተቀብሎዋል፡፡
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በመምህር አብደታ አለማየሁ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።