Get Mystery Box with random crypto!

የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ buharimuslimamharic — የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ buharimuslimamharic — የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የሰርጥ አድራሻ: @buharimuslimamharic
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.86K
የሰርጥ መግለጫ

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል።

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-23 08:48:09
#ሙስሊም የሙስሊም…

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

۔كُلُّ المُسْلِمِ على المُسْلِمِ حَرامٌ؛ دَمُهُ، ومالُهُ، وعِرْضُهُ.﴾

“እያንዳንዱ ሙስሊም በሌላው ሙስሊም ላይ ደሙንም፣ ገንዘቡንም፣ ክብሩንም መንካት የተከለከለ ነው።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2564

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
1.6K viewsAbu Hanifa, 05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 05:43:28
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
1.5K viewsAbu Hanifa, 02:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 07:59:30
#አትያዙ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تتخِذوا المساجدَ طُرُقًا، إلا لِذِكْرٍ أو صلاةٍ﴾

“መስጂድን ለዚክር ወይም ለሰላት ካልሆነ በቀር መተላለፊያ መንገድ አድርጋችሁ አትያዙ።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 7215

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
1.7K viewsAbu Hanifa, edited  04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 05:53:01
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
1.6K viewsAbu Hanifa, 02:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ