Get Mystery Box with random crypto!

የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ buharimuslimamharic — የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ buharimuslimamharic — የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የሰርጥ አድራሻ: @buharimuslimamharic
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.86K
የሰርጥ መግለጫ

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል።

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 14:13:38
#እውቀትን የመፈለግ ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فيه عِلْمًا، سَهَّلَ اللَّهُ له به طَرِيقًا إلى الجَنَّةِ،﴾

“ዒልምን ለመፈለግ መንገድ የጀመረን አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2699

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
2.4K viewsAbu Hanifa, 11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 06:05:21
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
143 viewsAbu Hanifa, 03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:10:15
#ሰባት አይነት ሰዎች!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللَّهُ في ظِلِّهِ، يَومَ لا ظِلَّ إلّا ظِلُّهُ: الإمامُ العادِلُ، وشابٌّ نَشَأَ في عِبادَةِ رَبِّهِ، ورَجُلٌ قَلْبُهُ مُعَلَّقٌ في المَساجِدِ، ورَجُلانِ تَحابّا في اللَّهِ اجْتَمعا عليه وتَفَرَّقا عليه، ورَجُلٌ طَلَبَتْهُ امْرَأَةٌ ذاتُ مَنْصِبٍ وجَمالٍ، فَقالَ: إنِّي أخافُ اللَّهَ، ورَجُلٌ تَصَدَّقَ، أخْفى حتّى لا تَعْلَمَ شِمالُهُ ما تُنْفِقُ يَمِينُهُ، ورَجُلٌ ذَكَرَ اللَّهَ خالِيًا فَفاضَتْ عَيْناهُ.﴾

“ሰባት አይነት ሰዎች አላህ ከሱ ጥላ ውጪ ጥላ በሌለበት በቂያማ ቀን በጥላው ስር ያስጠልላቸዋል። እነሱም፦ ፍትሃዊ መሪ፣ አላህን በማምለክ ላይ ያደገ ወጣት፣ ልቡ ከመስጂዶች ጋር የተንጠለጠለን ሰው፣ ለአላህ ብለው ተዋደው በዚያም ላይ ተገናኝተው በዚያው ላይ የተለያዩ፣ የልቅናና የቁንጅና ባለቤት የሆነች ሴት (ለዝሙት) ጠርታው ‘እኔ አላህን እፈራለሁ’ ያለ ሰው፣
ምፅዋትን ‘ሰደቃ’ የሚሰጥ ሆኖ ቀኝ እጁ የሚመፀውተውን ግራው እስከማያውቅ ድረስ የሚደብቅ ሰው፣ አላህን በማስታወስ አይኑ የሚያነባ ሰው ናቸው።”

ቡኻሪ (1423) ሙስሊም (1031) ዘግበውታል

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
862 viewsAbu Hanifa, 13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 06:08:53
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
978 viewsAbu Hanifa, 03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 10:02:21
#በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾

“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።”

አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531


ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
1.3K viewsAbu Hanifa, 07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 06:12:16
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
1.3K viewsAbu Hanifa, 03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 10:45:19
#አላህ ዘንድ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿وخيْرُ الجيرانِ عنْدَ اللهِ خيْرُهُم لِجارِه﴾

“አላህ ዘንድ መልካም ጎረቤት ማለት ለጎረቤቱ መልካም የሆነው ነው።”

ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1944

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
1.4K viewsAbu Hanifa, 07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 07:44:55
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
1.3K viewsAbu Hanifa, 04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 11:37:50
#በግራ እጃችሁ አትመገቡ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَأْكُلُوا بالشِّمالِ، فإنَّ الشَّيْطانَ يَأْكُلُ بالشِّمالِ.﴾

“በግራ እጃችሁ አትመገቡ። ሸይጧን የሚመገበው በግራ እጁ ነውና።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2019

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
1.5K viewsAbu Hanifa, 08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 06:12:40
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
1.4K viewsAbu Hanifa, 03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ