Get Mystery Box with random crypto!

G-Share Sports

የቴሌግራም ቻናል አርማ btsportm — G-Share  Sports G
የቴሌግራም ቻናል አርማ btsportm — G-Share  Sports
የሰርጥ አድራሻ: @btsportm
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.88K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-05-13 09:58:17
LEG N24 Pro Iron በድጋሜ ወደ ገብያ ገብቷል
የሚገርም የምስልና የድምፅ ጥራት
ሪስቨሩን ስትገዙ የ6ወር Gshare Plus አብሮት የሚያገኙበት አማራጭ የተዘጋጀለት
በትንሽ ኢንተርኔት ኮኔክሽን መስራት የሚችል Iptv App የተጫነበት + የ1ወር
E-Vision Code የተሞለበት ( ሙሉ bein sport እና ሌሎችም ያሉበት
ይህን ለማየት ምንም አይነት የዲሽ ሳህን አይፈልግም 1mb/s እና ከዚያ በላይ የሆነ ኢንተርኔት ፍጥነት በቂ ነው
ለኳስ አፍቃሪዎች ደግሞ ተመራጭ ሪሲቨር ነው
የትኛውንም ሊግ ፈታ ብላችው የምታደበት ምርጥ እቃ
+ ፕሪሜርሊግ & ካሪባኦ ካፕ & FA cup
ላሊጋ ...
ቡንዲስ ሊጋ ..
ሊግ 1
ሻምፒዮንስ ሊግ & ኢሮፓ ሊግ እና ሌሎችን ይመለከቱበታል።

ለትልቅ ቴሌቪዥን ማለትም ከ55 Inch እና ከዛ በላይ ላሉ ቲቪዎች በጣም ተመራጭ(Best Resolution ) ያለው ::
Ecast App መጠቀም የሚያስችል ማለትም ስልክዎትን እንደ ሪሞት መጠቅም ያስችለዋታል ምን ይህ ብቻ ከስልክዎት ያለዉን ፋይሎች ፊልም ፣ ፎቶ ፣ ሙዚቃ በቲቪዮ ማየት የሚችሉበት አማራጭ ያለው ::
መቀያየሪያ አቅርቦት የተሟላ ሲፈልጉ እኔን ያነጋግሩኝ

ዋይፋይ አንቴና የማያስፈልገው
ሪስቨሩ ላይ በተጫነው USb cable Intrnet መጠቀም የሚያስችል ምርጥ ሪስቨር ነው ::
ይህን ሪስቨር መግዛት ለምትፈልጉ በሁሉም ኤሌክትሮኒክስ መደብር ያገኛሉ ::

በተጨማሪ LEG Company በቅርቡ በአይነቱ ልዩ የሆነ እቃ ያቀርብልናል
ሀሪፍ የሆነ ሪሲቨር መግዛት የምትፈልጉ ትንሽ ቀን ታገሱ ገራሚ እቃ አለን


ለበለጠ መረጃ @Umer4K

0911590613
352 views UMER , 06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 22:57:49
Live ON
SPORT 1 ( Amos )
DSTV ( Iptv )
2.8K views UMER , 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 10:10:13
ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።

ምሽት 4:00
Manchester City Real Madrid


LIVE
TV VARIZSH 11786 H 27500
FOOTBALL HD 11786 H 27500
5 SPORT 4K (Amos 4/3 4°W)

Gshare plus እና E vision Iptv ማስሞላት ከፈለጉ ከኛ በአሪፍ ዋጋ ማስሞላት ይችላሉ።

Gshare Plus
የ6ወር = 250 ብር
የአንድ አመት = 400
E- Vision የአንድ አመት = 400 ብር
Fun cam የአመት = 600
Forever የአመት =1200
ብዛት ለሚወስድ ባለሙያ አስተያየት አለን
መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኛቻችን
ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ
1000 349 901 459 | ኡመር ንጉስ
ብርሃን
1040120081483 | ኡመር ንጉስ
አቢሲኒያ
37115533 ኡመር ንጉስ
በሚቀርባችሁ አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ
ፎቶ በማንሳት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ @Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው ::

0911590613
4.5K views UMER , 07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 12:57:56
ይህ ሪሲቨር ምርጥ የሚባለው LEG N24 Pro Iron ነው።
የሚገርም የምስልና የድምፅ ጥራት
ሪስቨሩን ስትገዙ የ6ወር Gshare Plus አብሮት የሚያገኙበት አማራጭ የተዘጋጀለት
በትንሽ ኢንተርኔት ኮኔክሽን መስራት የሚችል Iptv App የተጫነበት + የ1ወር
E-Vision Code የተሞለበት ( ሙሉ bein sport እና ሌሎችም ያሉበት
ይህን ለማየት ምንም አይነት የዲሽ ሳህን አይፈልግም 1mb/s እና ከዚያ በላይ የሆነ ኢንተርኔት ፍጥነት በቂ ነው
ለኳስ አፍቃሪዎች ደግሞ ተመራጭ ሪሲቨር ነው
የትኛውንም ሊግ ፈታ ብላችው የምታደበት ምርጥ እቃ
+ ፕሪሜርሊግ & ካሪባኦ ካፕ & FA cup
ላሊጋ ...
ቡንዲስ ሊጋ ..
ሊግ 1
ሻምፒዮንስ ሊግ & ኢሮፓ ሊግ እና ሌሎችን ይመለከቱበታል።

ለትልቅ ቴሌቪዥን ማለትም ከ55 Inch እና ከዛ በላይ ላሉ ቲቪዎች በጣም ተመራጭ(Best Resolution ) ያለው ::
Ecast App መጠቀም የሚያስችል ማለትም ስልክዎትን እንደ ሪሞት መጠቅም ያስችለዋታል ምን ይህ ብቻ ከስልክዎት ያለዉን ፋይሎች ፊልም ፣ ፎቶ ፣ ሙዚቃ በቲቪዮ ማየት የሚችሉበት አማራጭ ያለው ::
መቀያየሪያ አቅርቦት የተሟላ ሲፈልጉ እኔን ያነጋግሩኝ

ዋይፋይ አንቴና የማያስፈልገው
ሪስቨሩ ላይ በተጫነው USb cable Intrnet መጠቀም የሚያስችል ምርጥ ሪስቨር ነው ::
ይህን ሪስቨር መግዛት ለምትፈልጉ በሁሉም ኤሌክትሮኒክስ መደብር ያገኛሉ ::



ለበለጠ መረጃ @Umer4K

0911590613
4.7K views UMER , 09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-29 10:12:39
ተጠባቂ የአለም ዋንጫ ማጣርያ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

2:00 ናይጄርያ ከ ጋና

ድምር ውጤት [ 0 - 0 ]

2:00 ሴኔጋል ከ ግብፅ

ድምር ውጤት [ 0 - 1 ]

4:30 አልጄሪያ ከ ካሜሩን

ድምር ውጤት [ 1 - 0 ]

4:30 ሞሮኮ ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ

ድምር ውጤት [ 1 -1 ]

4:30 ቱኒዚያ ከ ማሊ

ድምር ውጤት [ 1 - 0 ]

3:45 ፖላንድ ከ ስዊድን

3:45 ፖርቹጋል ከ ሰሜን ሜክዶኒያ

LIVE
TV VARIZSH 11786 H 27500
FOOTBALL HD 11786 H 27500
የስ Sport HD/SD (Amos 4/3 4°
W)
5.9K views UMER , 07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 15:50:13 አሁን ላይ አስተማማኝ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ብቻ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ Iptv ተመራጭ ነው
AMOS 4W
ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ይሰራል
ብዞቻቹ inbox እየመጣቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነው
Amos@4w ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
ማንኛውም ሰርቨር የሚቀበል Hd Reciver (
Wifi Antena (ዋጋ 250-300)
wifi ካላቹ አሪፍ.. ከሌላቹ ደሞ smart ስልካቹን በመጠቀም mobile hotspot በማብራት ከሪሲቨራቹ ጋር በማገናኘት መጠቀም ትችላላቹ
Server (IKS) ይህ ማለት $ እንደዚ ምልክት ያለባቸውን ቻናሎች የምንከፍትበት ኮድ ነው ልክ እናንተ ሰው ጋር ለመደወል እንደምትሞሉት ካርድ አስቡት
በተጨማሪ ኢትዮ ሳት ላላችሁ አንድ ባለ90 cm ዲሽ 1 LNB ይሄ ያስፈልጋችዋል ከAmos ላይ ናይልሳትን መደርብ ይቻላል + 1 LNB ( ኢትዮ ሳትና አሞስን ከፈልግን የግድ ሁለት ዲሽ ያስፈልገናል ።
ከአሞስ ጋር በአንድ ዲሽ የሚሠራው ናይል ሳት ነው
Switch ይህም የሚያስፈልጋቹ ሁለቱን ሳህን (ዲሽ )ለማገናኜት ከፈለጋቹ
ወደ አሰራሩ እንግባ
መጀመሪያ እንዲቀላቹ Nilesat ስሩ
በመቀጠል ፋይንደራቹ ላይ ወይንም ሪሲቨራቹ ላይ 11030/v/27500 ትሞላላቹ ከዛ ናይል ሳት ከነበረበት 3 ድግሪያክል ወደላይ ከፍ ታረጉና ከዛ በጣም በትንሹ ከዲሹ ኋላ ሆናቹ ወደግራ ታዞሩታላቹ ከዛ ኳሊቲ ሲመጣለቹ ታስሩትና አንድ ለNilesat lnb ከላይ ትደርባላቹ ኳሊቲ ሲመጣላቹ ታስሩታላቹ ከዛ በswitch አማካኝነት cabl ከሰካካቹ በኋላ ወደ ሪሲቨሩ በመሄድ ማስተካከል ነው

አሰራሩ ከላይ በፎቶ መመልከት ትችላላችው

እነዚህ የስፖርት ቻናሎች AMOS 4W ላይ ይገኛሉ በውስጡም 10 የስፖርት ቻናሎችን ይዘዋል። ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀሩ ያስተላልፋሉ።

SPORT 1SD
SPORT 2 SD/HD
SPORT 3HD
SPORT 4 SD/HD
ONE 2 SD/HD
ONE HD
5 LIVE
5 STARS
5 PLUS HD
5 GOLD
MANCHEISTER UNITED TV

እነዚህ ቻናሎች የተቆለፉ ናቸው በተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም መክፈት እንችላለን


በአነስተኛ ኮኔክሽን በጥሩ ስርቨር
ሰርቨር Gshare Plus, Tcam, Nasher pro ,Forever server, Nashare, cccam. እና ሌሎች ያስፈልጉናል

Amos 4W
11031 V 27500
10972 V 30000
11474 V 27500
11058 V 13746
እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ምርጫዎ ካደርጉ
LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG N24 Pro
LEG H14 Pro
እነዚህ ተወዳጂ የሆኑ ሪሲቨሮች ደግሞ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያለ መቆራረጥ የሚሰሩ ናቸው።

ሪስቨሩን በማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መደብር ያገኙታል ።

LEG ሪሲቨርን በተመለከተ ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ እና
አዲስ ገዝታቸው ስርቨር ለምትፈልጉ @Umer4K ያነጋግሩን ::

#Share

0911590613
5.8K views UMER , 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 15:50:13
ስለ አሞስ አሰራር
3.8K views UMER , 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 08:08:11
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

5:00 ሊል ቼልሲ
Live on 5Plus HD
5:00
ጁቬንቱስ ቪያሪያል
Live 5sport 4K

እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ

4:30
ብራይተን ቶተንሀም
Live on sport 1

5:15
አርሴናል ሊቨርፑል
sport 2HD


በተጨማሪም ፈጣን WiFi ወይም Unlimited Internet connection ላላችሁ በLEG RECEIVERሮች
በLEG N24+
LEG N24 PRO IRON
LEG N24 PRO
M 18 HD በGshare
LEG 4K
በE-VISION iptv DSTV Bein sport መከታተል ትችላላችሁ


ይህ ቻናላችን የትኛውንም መረጃ ያለ መሳቀቅ የሚጠይቁበት ነው
ይጠቅምዎታል Join ማለት እንዳትርሱ

@UMER4K
5.6K views UMER , 05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 11:37:00 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

05:00
ክሪስታል ፓላስ ማንችስተር ሲቲ

በስፔን ላሊጋ ጨዋታ

05:00
ማሎርካ ሪያል ማድሪድ

በጣልያን ሴሪአ ጨዋታ

04:45
ላዚዮ ቬኔዚያ

Live on freeee Channel
sport 1
sport 2HD
One2 HD
tv varzishe
football HD
Bein sport (Iptv )
Dstv (Iptv )
Canal (Iptv )
4.9K views UMER , 08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 18:07:35
በጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜንታተር
6.9K views UMER , 15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ