Get Mystery Box with random crypto!

G-Share Sports

የቴሌግራም ቻናል አርማ btsportm — G-Share  Sports G
የቴሌግራም ቻናል አርማ btsportm — G-Share  Sports
የሰርጥ አድራሻ: @btsportm
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.88K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-02 14:07:14 IPTV   
IPTV  (Internet Protocol Television) ይህ ሲስተም ለመጠቀም መጀመርያ ሪሲቨራችን ይህ ሲስተም ሊኖረው ይገባል:: በሃገራችን ይህ ሲስተም ያላቸው ሪሲቨሮች LEG,TIGER,STARSAT እና ሌሎችም ሪሲቨሮች ናቸው:: እንደዚሁም በተጨማሪ አንድሮይድ ስልኮች ፣ አንድሮይድ ቦክስ ወይም ቲቪ ቦክስ እና ስማርት የሆኑ ቲቪዎች ላይ በሚጫኑ አፕሊኬሽኖች መሰረት መጠቀም ይቻላል

ይህ IPTV ከCard sharing ወይም IKS የሚለየው ነገር መጀመርያ እንደካርድ ሼሪንግ: ሼር የሚደረግ ኪ ዳታ አይደለም:: ሪሲቨራችንን በWIFI ወይም በ4G ኢንተርኔት ኮኔክትድ ከሆነ በሁዋላ: ይህን ሰርቪስ በሚሰጡ ካምፓኒዎች አማካኝነት የተለያዩ የነፃና በክፍያ የሚታዩ ቻናሎችን በአነስተኛ ክፍያ የምናይበት ነው::

የእዚህ ሲስተም ትልቁ ጥቅም የምንፈልገው ቻናል እኛ ሀገር ይደርሳል አይደርስም የሚባል ነገር የለውም:: የትኛው ሃገር የሚተላለፍ ቻናል በIPTVማየት አንችላለን:: ምክንያቱም ካምፓኒዎቹ በምርጫችን ስለሚሰጡን:: የቲቪ ቻናሎችን ብቻ ሳይሆን ቪድዮችንም እንደምርጫችን ማየት እንችላለን:: ይህን ጥቅም ከCard sharing አናገኘውም:: ምክንያቱ በCard sharing ቻናሎቹን የምናገኘው ጣራ ላይ በሰቀልነው የዲሽ ሰሃን ሲሆን: በIPTV ግን ቻናሎቹን የምናገኘው ይህንን አገልግሎት ከሚሰጡ ካምፓኒዎች በአነስተኛ ክፍያ ከምንገዛው ፓኬጅ ነው::

የእዚህ IPTVሲስተም ጉዳቱ: ቻናሎቹ ወደሪሲቨራችን የሚመጡት ጣራ ላይ በሰቀልነው ዲሽ አማካኝነት ሳይሆን በኢንተርኔት ስለሆነ: ዋጋው ትንሽ ሲወደድ: በእዛ ላይ በጣም ሃይ ስፒድ የሆነ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ይፈልጋል:: ይህን ሲስተም ለመጠቀም ቢያንስ የኢንተርኔት ፍጥነታችን 3mb/s በላይ ሊሆን ይገባል አንድ አንድ ቦታ ደሞ በትንሽ ኢንተርኔት በጥራት እየሰራልን ነው ያሉኝም አሉ Iptv ተጠቃሚዎች በጥራት ያለመቆራረጥ የሚመክረው ምክር 4G UNLIMITED ኢንተርኔት ወይም wifi ከ2mb/s በላይ በሆነ ቢጠቀሙ በጥራት ሊያዩ ይችላሉ

ስለዚህ ለእኛ ከIPTV ይልቅ Card sharing ይመረጣል:: ምክንያቱም በCard sharing በየተወሰነ ሰከንዶች የምንቀበለው ኪ ዳታ የሆነ በጣም አነስተኛ የሆነ ባይትስ ስለሆነ:: ነገር ግን ኢንተርኔታችን ፍጥነትና አስተማማኝነት ሲሻሻል እና ዋጋው አሁንም ካለበት በጣም ሲረክስ ደግሞ ያኔ ከCard sharing ይልቅ IPTV ይመረጣል::

IPTV ለመጠቀም ምርጥ ሪሲቨር #LEG N24+ PLUS ፣ N24 Pro Iron ፣ N 24 Pro የተሻሉ ናቸው ምክንያቱም በውስጡ #E_VISION IPTV ስለያዘ በ E_VISION IPTV ውስጥ ተፈላጊዎቹ
BEIN SPORT
Sky Sport
DAZN sport
Laliga Bar
Zeggo sport
eurosport
sport የፖርቹጋሉ
RMC Sport ስለያዙ የተሻለ ነው በዚህ ውስጥም የሌሎች ሀገር የኳስ ቻናሎች እና ከ 5000 በላይ የተለያዩ ሀገራት ቻናሎችን ይዟል


ማንኛውን አይነት የዲሽ እቃ ሲፈልጉ እንደቤተሰብ ተመካክረን ጥሩ እቃ እንዲገዙ እናደርጋለን።

@Umer4K
0911590613
360 viewsUMER, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 14:07:13
LEG ሪስቨሮች ላይ
E-Vision Iptv እንዴት መጠቀም እንችላለን ?
330 viewsUMER, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 20:13:29 FUNCAM
FOREVER
GSHARE_PLUS
VIP-PACKAGE
APOLLO IPTV
E_VISION IPTV

እነዚህን ስርቨሮች ስትፈልጉ
@UMER4K ላይ አናግሩኝ

የሁሉም ሪሲቨሮች ስርቨር እኔ ጋር አለ
ALL LEG
ALL STAR SAT
ALL TIGER
ALL LIFE STAR
ALL KING STAR
ALL VAN STAR
ALL SUPER STAR
ALL GOLD STAR
ALL OTHER RECEIVER

በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኛላችሁ
ለዲሽ ባለሙያዎች ልዩ ቅናሽ አለን
516 viewsUMER, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 14:48:19
LEG N24 Pro Max
ላይ Funcam active ስታደርጉ ነፃ
የ3 ቀን vip package ታገኛላችሁ
Dስt* free መጠቀም ያስችላል
674 viewsUMER, 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 19:27:38
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለአርፋ በዓል በሠላም አደረሳችሁ

ኢድ ሙባረክ !

ከኡመር ኤሌክትሮኒክስ
965 viewsUMER, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 10:08:00
ሰርቨር አዲስ ወይም ቀኑ ካለቀ ሁሉንም ሰርቨር ከእኔ ያገኛሉ

የዋጋ ዝርዝር
ለLEG N24 Pro Iron የሚሆን vip Server የ3 ወር እና የ1 ወር
•VIP PACKAGE ለfuncam plus የ1 ወር እና የ4 ወር
•VIP PACKAGE ለForever ሰርቨር የ1 እና የ4 ወር
• Gshare plus የ6 ወር 
• Gshare plus የ12 ወር 
• Super gshare plus የ6 ወር 
• Super gshare plus የ12 ወር 
• Superbolt iks የ6 ወር 
• Superbolt iks የ12 ወር 
• EVISION IPTV የ1 ዓመት።

ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ
1000 349 901 459 | ኡመር ንጉስ
ብርሃን
1040120081483 | ኡመር ንጉስ
አቢሲኒያ
37115533 ኡመር ንጉስ
በሚቀርባችሁ አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ
ፎቶ በማንሳት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ
@Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው ::

ማንኛውንም ሪሲቨር እና ሰርቨር ስትፈልጉ
@UMER4k አናግሩኝ
0911590613
አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በርንዳ ግቢ የመጀመሪያው ሱቅ

https://maps.app.goo.gl/oXWKZEmwJ2sFtyDN9
1.3K viewsUMER, 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 16:33:28
SDS እንዲሰራ የምንጠቀምበት ሳተላይት Yahasat 52.5 MENA ሚሰራባቸው ቦታዎች
ትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ሰሃን ጀምሮ ይሠራል
አማራ ክልል ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ጀምሮ ይሠራል ፦
ሸዋ ከ60 cm -90cm ጀምሮ ይሥራል
አፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ጀምሮ ይሰራል
ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ሙሉ በሙሉ በ60cm ጀምሮ ይሠራል
ጋምቤላ ክልል ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ጀምሮ ይሠራል
ኦሮሚያ ክልል ላይ ምዕራብ ኦሮሚያ ከ60cm ጀምሮ ይሠራል
ካርታው ላይ እንደምታዩት የአዲስ አበባ ከቨሬጅ አነስተኛ ነው ስለዚህ 180cm ሰሃን እና ጥሩ የሚባል LNB በመጠቀም ይሠራል።

ለማንኛውም ጥያቄ ካላችው
Inbox @UMER4K
0911590613 ላይ አናግሩኝ
1.1K viewsUMER, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 16:33:28 አዲስ ሪሲቨር AMOS እና OSN ያለ Internet
LEG N24+ULTRA JAGUAR 4K እና HD

•2 የተለያዩ Tuner አለው። በዚህም በTuner 1 Normal ሌላ ሪሲቨር የሚሰጠውን ጥቅም የሚሰጥ ሲሆን በTuner2 ደሞ በSDS technology ለAmos እና ለNilesat OSN ያለምንም Internet ወይም Wifi እንዲሰራ ያረገዋል። በተለይ Network ለሚያስቸግርባቸው ቦታዎች ያለ Internet እንዲሰራ በYahsat 52.5°E ወይም በ Express 11°W ዲሹን በማስተካከል ብቻ ሌላ ምንጠቀመውን(AMOS,Nilesat,Yahsat እና ሌላም መመልከት ምንፈልገውን) በTuner1 በመሰካት እናም በTuner 2 ደሞ ለSDS የሰራነውን satellite በመሰካት Software ከጫንን በኋላ F1+111 በመንካት SDS የሚውን መርጠን Yahsat 52.5°E ወይም Express 11°W የሚለውን ስንመርጥ ወድያው ይከፍትልናል።
•የ1 ዓመት የSDS Account ተሞልቶበታል። በዚህም
1 ዓመት በForever ሰርቨር የሚሰሩትን ቻናሎች በሙሉ ያለ Connection ይሰራል።
• የ1አመት  Apollo IPTV አለው።
• የ15 ወር Forever Server አለው።
•Wifi Antenna አብሮት ይመጣል በተጨማሪም LAN CABLE ይቀበላል።
•1 Remote ያለው ሲሆን።
ረሞቱ ባለ  ብሉቱዝ ሲሆን
እስከ 100 ሜትር ርቀት እንደፈለግን ያስጠቅመናል።

YOUTUBE TIKTOK APOLLO በሚገርም ጥራት ማስጠቀም የሚቸል

Smart View የተገጠመለት ስለሆነ የስልካችንን የScreen ምስል ወደ ቲቪው ያደርግልናል

ሪሞቱ በአጋጣሚ ቢጠፋ በበቂ አቅርቦታ በገብያ ላይ በጣም በትንሽ ዋጋ ያገኛሉ

LEG በጥንካሬው ሁሉም ያቀዋል አሁን ደሞ ከጥራት ጋር ዘምኖ መጥቶዋል

እቃው በማንኛውም አጋጣሚ ችግር ካጋጠማችው ሪሲቨሩ እስካልተፈታ ድረስ  ሙሉ ዋስትና አለው


አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ  ጎንደር በረንዳ

@Umer4K
0911590613
843 viewsUMER, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 16:33:28
Amos 4w እና Nile sat ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ የLEG ምርቶች
740 viewsUMER, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 22:39:21
የዩሮ 2024 ማጣሪያ ጨዋታዎች
በቀጥታ amos 4W ላይ
Gshare Plus ተጠቃሚዎች በቅርብ ሰዓታት ውስጥ ይሰራል ጠብቁ
ጥያቄ ካላችሁ
@UMER4K ላይ አናግሩኝ
1.1K viewsUMER, 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ