Get Mystery Box with random crypto!

G-Share Sports

የቴሌግራም ቻናል አርማ btsportm — G-Share  Sports G
የቴሌግራም ቻናል አርማ btsportm — G-Share  Sports
የሰርጥ አድራሻ: @btsportm
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.88K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-17 17:32:36
#LEG H14
#LEG M18
#LEG A25
#LEG N24  ትክክለኛ ሪሞት ይሄ በምስሉ ላይ ምትመለከቱት ብቻ ነው 

ማሳሰቢያ ረሞቱ ላይ LEG የሚል ፅፍ መኖሩን አይዘንጉ

በተመጣጣኝ ዋጋ ከሁሉም የኤሌክትሮኒክስ መሸጫ ሱቆች ያገኛሉ
1.0K viewsUMER, 14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 22:28:49
ኔዘርላንድ vs ክሮሺያ
Live on
SPORT 4HD

ለማንኛውም ጥያቄ
Inbox @UMER4K
1.3K viewsUMER, 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 22:08:19
ማንችስተር ሲቲ ኢንተር ሚላን

AMOS
5SPORT 4K
በተጨማሪም
TV VARZISHE

ቀጣይ ሲዝን ሁሉንም ጨዋታዎች በነፃ (በትንሽ ክፍያ ) የምታዩበትን HD እና 4K ቻናሎችን እንጠቁማችኃለን


ይህንን ቻናል ለወዳጅዎ Share አርጉ
https://t.me/Dishinfo_1
ለሶፍትዌየር
@LEG_software
Inbox
@UMER4K
577 viewsUMER, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 08:39:59 ይህ የLEG N24+ Plus forever
አዲስ ሶፍትዌየር ነው 
ምን ምን አካቷል
1.Add one more server only enable when can not connect the first server;
2.update server V1.41;
3.Update Apollo Iptv

ይህንን ቻናል ለወዳጅዎ Share አርጉ
https://t.me/Dishinfo_1
ለሶፍትዌየር
@LEG_software
Inbox
@UMER4K
ስልክ
0911590613
1.0K viewsUMER, 05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 20:59:33 አሁን ላይ አስተማማኝ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ብቻ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ Iptv ተመራጭ ነው

AMOS 4W
ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ይሰራል
ብዞቻቹ inbox እየመጣቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነው
Amos@4w ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
ማንኛውም ሰርቨር የሚቀበል Hd Reciver (
Wifi Antena (ዋጋ 250-300)
wifi ካላቹ አሪፍ.. ከሌላቹ ደሞ smart ስልካቹን በመጠቀም mobile hotspot በማብራት ከሪሲቨራቹ ጋር በማገናኘት መጠቀም ትችላላቹ
Server (IKS) ይህ ማለት $ የዶላር ምልክት ያለባቸውን ቻናሎች የምንከፍትበት ኮድ ነው ልክ እናንተ ሰው ጋር ለመደወል እንደምትሞሉት ካርድ አስቡት
በተጨማሪ ኢትዮ ሳት ላላችሁ አንድ ባለ90 cm ዲሽ 1 LNB ይሄ ያስፈልጋችዋል ከAmos ላይ ናይልሳትን መደርብ ይቻላል + 1 LNB ( ኢትዮ ሳትና አሞስን ከፈልግን የግድ ሁለት ዲሽ ያስፈልገናል ።
ከአሞስ ጋር በአንድ ዲሽ የሚሠራው ናይል ሳት ነው
Switch ይህም የሚያስፈልጋቹ ሁለቱን ሳህን (ዲሽ )ለማገናኜት ከፈለጋቹ
ወደ አሰራሩ እንግባ
መጀመሪያ እንዲቀላቹ Nilesat ስሩ
በመቀጠል ፋይንደራቹ ላይ ወይንም ሪሲቨራቹ ላይ 11030/v/27500 ትሞላላቹ ከዛ ናይል ሳት ከነበረበት 3 ድግሪያክል ወደላይ ከፍ ታረጉና ከዛ በጣም በትንሹ ከዲሹ ኋላ ሆናቹ ወደግራ ታዞሩታላቹ ከዛ ኳሊቲ ሲመጣለቹ ታስሩትና አንድ ለNilesat lnb ከላይ ትደርባላቹ ኳሊቲ ሲመጣላቹ ታስሩታላቹ ከዛ በswitch አማካኝነት cabl ከሰካካቹ በኋላ ወደ ሪሲቨሩ በመሄድ ማስተካከል ነው

አሰራሩ ከላይ በፎቶ መመልከት ትችላላችው

እነዚህ የስፖርት ቻናሎች AMOS 4W ላይ ይገኛሉ በውስጡም 10 የስፖርት ቻናሎችን ይዘዋል። ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀሩ ያስተላልፋሉ።
ለጊዜው Laliga እየታየ አይደለም

SPORT 1SD
SPORT 2 SD/HD
SPORT 3HD
SPORT 4 SD/HD
ONE 2 SD/HD
ONE2 HD
5 LIVE
5 STAR
5 PLUS HD
5 SPORT 4K (በ4K ሪሲቨር ብቻ የሚሠራ )
MANCHEISTER UNITED TV

እነዚህ ቻናሎች የተቆለፉ ናቸው በተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም መክፈት እንችላለን


በአነስተኛ ኮኔክሽን በጥሩ ስርቨር
Gshare Plus, Server
በጣም ጥሩ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የማይቆራርጥ ምርጥ ሰርቨር

FOREVER እና FUNCAM Server
እነዚህ ሰርቨሮች በጣም ተወዳጅ 1ኛ ደረጃ የሚባል በየጊዜው ራሳቸውን Update የሚደረጉ ስርቨር ናቸው

Nashare ፣ Nashare pro ፣ Tshare ... እነዚህም መክፈት የሚችሉ ሰርቨሮች ናቸው

የቻናሎች ፍሪኩየንሲ ፦
Amos 4W
11031 V 27500
10972 V 30000
11474 V 27500
11103 V 30000

እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ምርጫዎ ካደርጉ ደግሞ እነዚህ ሪሲቨሮች በጃቺው አድርጉ

LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
LEG N24+ JAGUAR HD
LEG N24+ PLUS FOREVER
LEG N24 Pro MAX
LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG N24 Pro
LEG H14 Pro.
እነዚህ ተወዳጂ የሆኑ ሪሲቨሮች ደግሞ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያለ መቆራረጥ የሚሰሩ ናቸው።

ማስታወሻ ፦
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K
LEG N24+ JAGUAR HD ፦ እነዚህ ሁለት ሪሲቨሮች ከየትኛውም ሪሲቨሮች ለየት የሚያደርጋቸው ያለ ኢንተርኔት ከላይ የተጠቀሱት እና ሌሎች የተዘጉ ቻናሎችን ይከፍታሉ ባለ ብልቱዝ ሪሞት ናቸው
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever
ነፃ የ1 አመት sds
ነፃ የ1 አመት Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
ይህንን ቴክኖሎጂ የሚሰሩ ሁለት ብራንዶች ብቻ ናቸው እነሱም LEG እና Starsat

LEG N24+ PLUS FOREVER (ባለ ብልቱዝ ሪሞት
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever server
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv አለው
LEG N24 Pro MAX
ነፃ የ1 አመት funcam
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
እነዚህ Funcam እና forever server የሚጠቀሙ ሪሲቨር ናቸው

LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG N24 Pro
LEG H14 Pro
እነዚህ ደግሞ በGshare Plus server አማካኝነት ከላይ የተጠቀሱትን ቻናሎቹ ይከፍታሉ።

ሪስቨሩን በማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መደብር ያገኙታል ።

LEG ሪሲቨርን በተመለከተ ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ እና
ስርቨር አልቆባችው ማስሞላት ለምትፈልጉ
@Umer4K ያነጋግሩን
እኛን በአካል ማግኜት ለምትፈልጉ
አድራሻችን
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ውስጥ ስትገቡ በስተግራ የመጀመሪያው ሱቅ

#Share

0911590613

@UMER4K
871 viewsUMER, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 20:59:33
Amos የሚሰሩ የLEG ምርቶች በትንሹ እና Amos ከ Nilesat ጋር እንዴት እንደሚሠራ የሚያሳዩ ፎቶዎች
629 viewsUMER, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 17:04:32 ይህ የLEG N24+ Plus JAGUAR HD አዲስ ሶፍትዌየር ነው 
ምን ምን አካቷል
1.Add one more server only enable when can not connect the first server;
2.update server V1.41;
3.Update Apollo Iptv

ይህንን ቻናል ለወዳጅዎ Share አርጉ
https://t.me/Dishinfo_1
ለሶፍትዌየር
@LEG_software
Inbox
@UMER4K
ስልክ
0911590613
1.1K viewsUMER, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 15:59:26 ይህ የLEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K አዲስ ሶፍትዌየር ነው
ምን ምን አካቷል
1.Add one more server only enable when can not connect the first server;
2.update server V1.41;
3.Update Apollo Iptv

ይህንን ቻናል ለወዳጅዎ Share አርጉ
https://t.me/Dishinfo_1
ለሶፍትዌየር
@LEG_software
Inbox
@UMER4K
ስልክ
0911590613
942 viewsUMER, 12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 15:57:10 ይህ የLEG N24 Pro Max አዲስ ሶፍትዌየር ነው
ምን ምን አካቷል
1.Add one more server only enable when can not connect the first server;
2.update server V1.41;
3.Update Apollo Iptv

ይህንን ቻናል ለወዳጅዎ Share አርጉ
https://t.me/Dishinfo_1
ለሶፍትዌየር
@LEG_software
Inbox
@UMER4K
ስልክ
0911590613
615 viewsUMER, 12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 17:01:17
ለቀጣይ ሲዝን የሚሆን ምርጥ ሪሲቨር
ነፃ የ1 አመት funcam Plus server እና የ7 ወር Iptv የተሞላበት ብዙ የኳስ ቻናሎችን መበርገድ የሚችል
Bein sport - sky sport
እና ያገር ውስጡን ቻናል ጨምሮ ይከፍታል በተመጣጣኝ ዋጋ

ማንኛውንም ሪሲቨር እና ሰርቨር ስትፈልጉ
ከዑመር ዲሽ ታገኛላችሁ

Biss Key
TV VARZISHE
03A01BBE20C16D4E
football HD
12340046ABCD0078

ይህንን ቻናል ለወዳጅዎ Share አርጉ
https://t.me/Dishinfo_1
ለሶፍትዌየር
@LEG_software
Inbox
@UMER4K
ስልክ
0911590613
700 viewsUMER, 14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ