Get Mystery Box with random crypto!

G-Share Sports

የቴሌግራም ቻናል አርማ btsportm — G-Share  Sports G
የቴሌግራም ቻናል አርማ btsportm — G-Share  Sports
የሰርጥ አድራሻ: @btsportm
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.88K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-12-24 18:45:52 አሁን ላይ አስተማማኝ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ብቻ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ Iptv ተመራጭ ነው

AMOS 4W
ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ይሰራል
ብዞቻቹ inbox እየመጣቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነው
Amos@4w ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
ማንኛውም ሰርቨር የሚቀበል Hd Reciver (
Wifi Antena (ዋጋ 250-300)
wifi ካላቹ አሪፍ.. ከሌላቹ ደሞ smart ስልካቹን በመጠቀም mobile hotspot በማብራት ከሪሲቨራቹ ጋር በማገናኘት መጠቀም ትችላላቹ
Server (IKS) ይህ ማለት $ የዶላር ምልክት ያለባቸውን ቻናሎች የምንከፍትበት ኮድ ነው ልክ እናንተ ሰው ጋር ለመደወል እንደምትሞሉት ካርድ አስቡት
በተጨማሪ ኢትዮ ሳት ላላችሁ አንድ ባለ90 cm ዲሽ 1 LNB ይሄ ያስፈልጋችዋል ከAmos ላይ ናይልሳትን መደርብ ይቻላል + 1 LNB ( ኢትዮ ሳትና አሞስን ከፈልግን የግድ ሁለት ዲሽ ያስፈልገናል ።
ከአሞስ ጋር በአንድ ዲሽ የሚሠራው ናይል ሳት ነው
Switch ይህም የሚያስፈልጋቹ ሁለቱን ሳህን (ዲሽ )ለማገናኜት ከፈለጋቹ
ወደ አሰራሩ እንግባ
መጀመሪያ እንዲቀላቹ Nilesat ስሩ
በመቀጠል ፋይንደራቹ ላይ ወይንም ሪሲቨራቹ ላይ 11030/v/27500 ትሞላላቹ ከዛ ናይል ሳት ከነበረበት 3 ድግሪያክል ወደላይ ከፍ ታረጉና ከዛ በጣም በትንሹ ከዲሹ ኋላ ሆናቹ ወደግራ ታዞሩታላቹ ከዛ ኳሊቲ ሲመጣለቹ ታስሩትና አንድ ለNilesat lnb ከላይ ትደርባላቹ ኳሊቲ ሲመጣላቹ ታስሩታላቹ ከዛ በswitch አማካኝነት cabl ከሰካካቹ በኋላ ወደ ሪሲቨሩ በመሄድ ማስተካከል ነው

አሰራሩ ከላይ በፎቶ መመልከት ትችላላችው

እነዚህ የስፖርት ቻናሎች AMOS 4W ላይ ይገኛሉ በውስጡም 10 የስፖርት ቻናሎችን ይዘዋል። ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀሩ ያስተላልፋሉ።
ለጊዜው Laliga እየታየ አይደለም

SPORT 1SD
SPORT 2 SD/HD
SPORT 3HD
SPORT 4 SD/HD
ONE 2 SD/HD
ONE2 HD
5 LIVE
5 STAR
5 PLUS HD
5 SPORT 4K (በ4K ሪሲቨር ብቻ የሚሠራ )
MANCHEISTER UNITED TV

እነዚህ ቻናሎች የተቆለፉ ናቸው በተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም መክፈት እንችላለን


በአነስተኛ ኮኔክሽን በጥሩ ስርቨር
Gshare Plus, Server
በጣም ጥሩ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የማይቆራርጥ ምርጥ ሰርቨር

FOREVER እና FUNCAM Server
እነዚህ ሰርቨሮች በጣም ተወዳጅ 1ኛ ደረጃ የሚባል በየጊዜው ራሳቸውን Update የሚደረጉ ስርቨር ናቸው

Nashare ፣ Nashare pro ፣ Tshare ... እነዚህም መክፈት የሚችሉ ሰርቨሮች ናቸው

የቻናሎች ፍሪኩየንሲ ፦
Amos 4W
11031 V 27500
10972 V 30000
11474 V 27500
11103 V 30000

እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ምርጫዎ ካደርጉ ደግሞ እነዚህ ሪሲቨሮች በጃቺው አድርጉ

LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
LEG N24+ JAGUAR HD
LEG N24+ PLUS FOREVER
LEG N24 Pro MAX
LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG N24 Pro
LEG H14 Pro.
እነዚህ ተወዳጂ የሆኑ ሪሲቨሮች ደግሞ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያለ መቆራረጥ የሚሰሩ ናቸው።

ማስታወሻ ፦
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K
LEG N24+ JAGUAR HD ፦ እነዚህ ሁለት ሪሲቨሮች ከየትኛውም ሪሲቨሮች ለየት የሚያደርጋቸው ያለ ኢንተርኔት ከላይ የተጠቀሱት እና ሌሎች የተዘጉ ቻናሎችን ይከፍታሉ ባለ ብልቱዝ ሪሞት ናቸው
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever
ነፃ የ1 አመት sds
ነፃ የ1 አመት Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
ይህንን ቴክኖሎጂ የሚሰሩ ሁለት ብራንዶች ብቻ ናቸው እነሱም LEG እና Starsat

LEG N24+ PLUS FOREVER (ባለ ብልቱዝ ሪሞት
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever server
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv አለው
LEG N24 Pro MAX
ነፃ የ1 አመት funcam
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
እነዚህ Funcam እና forever server የሚጠቀሙ ሪሲቨር ናቸው

LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG N24 Pro
LEG H14 Pro
እነዚህ ደግሞ በGshare Plus server አማካኝነት ከላይ የተጠቀሱትን ቻናሎቹ ይከፍታሉ።

ሪስቨሩን በማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መደብር ያገኙታል ።

LEG ሪሲቨርን በተመለከተ ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ እና
ስርቨር አልቆባችው ማስሞላት ለምትፈልጉ @Umer4K ያነጋግሩን
እኛን በአካል ማግኜት ለምትፈልጉ
አድራሻችን
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ውስጥ ስትገቡ በስተግራ የመጀመሪያው ሱቅ

#Share

0911590613
@UMER4K
403 viewsOwner, 15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 18:45:52
356 viewsOwner, 15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 18:45:52
348 viewsOwner, 15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 20:28:56
የሚገርም ረሲቨር በሚገርም ዋጋ LEG N24 Pro Max
1. የትኛውም ረሲቨር የሌለው ለብዙ ጥቅም የሚውል Bluetooth Function አብሮት አለው ለምሳሌ ኳስ እያየን ድምፁ ሰውን እንዳንረብሽ ከፈለግን በEarphone ጋር ድምፁን መስማት እንችላለን ወይም ጂፓስ ካለን ያለምንም ገመድ ማገናኘት እንችላለን
1 አመት ነፃ Funcam Plus ሰርቨር አለው (Amos እና OSN በኢንተርኔት ይከፍታል በተጨማሪም Amos ላይ Manchester United ቻናል ይከፍታል)
YOUTUBE TIK TOk በሚገርም ምስል ጥራት ያስጠቅማል
ነፃ የ7 ወር Apollo IPTV አለው አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች ለምሳሌ Bein Sport ከ 1 እስከ 16, SkySport, Canal +... ጨምሮ በ Full HD ጥራት እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታችን ጥራቱን እየጨመርን እና እየቀነስን መክፈት እንችላለን

EPG Pro አለው
Dolby Digital እና Dolby Digital Plus Sound Support ያደርጋል
HEVC 264 ቻናሎችን Support ያደርጋል
ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ ማስተካከል ይቻላል
ወዘተ....
የረሲቨሩ ሪሞት ኦርጅናል ነው
ቢጠፋ ራሱን ገቢያ ላይ ያገኙታል
ረሲቨሩ የፈለግነውን የኳስ ቻናል በፈለጉት አማራጭ መከታተል ይችላሉ

ከኔ ጋ መግዛት ከፈለጉ

1 Wifi አንቴና ያለው
Vip server የ1 ወር ተጨምሮበት
Funcam Plus የ1 አመት
Apollo Iptv የ7 ወር የተሞላበት

ዋጋ 2400 ብር
0911590613
@UMER4K

አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ
ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
356 viewsOwner, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 08:33:02
18 የቢን ስፖርት ቻናሎች በvIp Server
በLEG N24 Pro Max
ፅድት ብለው እየሠሩ ነው
659 viewsOwner, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 08:33:02
amos ላይም KAN 11 ላይ መመልከት ትችላላችው
በ4K እና HD ጥራት
11035 Hor 6082
652 viewsOwner, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 21:42:21 Vip Server እና Nashare 2
ለLEG ሪሲቨሮች ብቻ ሽያጭ ነገ እጀምራለው
713 viewsOwner, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 14:21:22
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
LEG N24+ JAGUAR HD
LEG N24+ PLUS FOREVER
LEG N24 Pro MAX

@Umer4K
1.1K viewsOwner, 11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 14:21:22
ቀደም ሲል አሳወቀናል
ተከፍተዋል

LEG
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
LEG N24+ JAGUAR HD
LEG N24+ PLUS FOREVER
LEG N24 Pro MAX
888 viewsOwner, 11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 14:21:21
ሁሉም የቢን sport ቻናሎች
በLEG ሪሲቨሮች ተበርግደዋል
መቆራረጥ የሌለው
883 viewsOwner, 11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ