Get Mystery Box with random crypto!

#Repost የጠላቻ ወሬ ሰሞኑን እየተንሰራፋ ነው ብዙ የጥላቻ ወሬ እየተስተራፋ ሰሞኑን ይገ | ሰበር ዜና

#Repost

የጠላቻ ወሬ ሰሞኑን እየተንሰራፋ ነው

ብዙ የጥላቻ ወሬ እየተስተራፋ ሰሞኑን ይገኛል ለጥቅማቸው ህዝብ ከህዝብ  እያጣሉ የሚገኙ ሰዎች አሁንም በተለይ በ Facebook ስራቸውን እየሰሩ ይገኛሉ።

ከዚህ እንጠንቀቅ ማንን ገለን ከማን ጋር ልንሮር ነው ?
ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ነን ጠላት አንድነታችንን በታትኖ ለማጥቃት ቀን ከለሊት እየሰራ ይገኛል።

እኛ ታዲያ ምን ማረግ አለብን?

ይህን የጠላት ወሬ ሳንሰማ በሚነዙት ፕሮፓጋንዳቸ ሳንደናገጥ ሳንረበሽ እውነታውን ማጣራት ለሌሎች ማሰማት ይገባናል።

በቻልነው ነገር ሁሉ ስለሀገራችን እውነታ መስበክ
አንድነታችንን ማሳየት አለብን።

በአሁን ሰአት በተለይ በ  Facebook ግጭቶች እንዲነሱ የሚያረጉ ንግግሮች መልዕክቶች ስናይ Report ማድረግ እና Share Like አለማድረግ።

በዘር እና በሀይማኖት ማንም አይከፋፍለንም

#አንድነን
#ለተቸገሩት_እንድረስ

አምላክችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን