Get Mystery Box with random crypto!

የሲዳማ ክልል የዞን አደረጃጀት ፀደቀ። የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የዞን አስተዳደር እና አደረጃጀት | ሰበር ዜና

የሲዳማ ክልል የዞን አደረጃጀት ፀደቀ።

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የዞን አስተዳደር እና አደረጃጀትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ተቀብሎ ክልሉ በ4 ዞኖች እና በ1 ከተማ አስተዳደር እንዲደራጅ ውሳኔ አሳልፏል።

የክልሉ ምክር ቤት ውሳኔውን ያሳለፈው እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባኤ ነው።

የዞኖቹ ስያሜዎች ሰሜን ሲዳማ ዞን፣ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን፣ ደቡብ ሲዳማ ዞን እና ምስራቅ ሲዳማ ዞን በሚል እንደሚጠራ ተገልጿል።

@BreakingNewsEthiopiaa