Get Mystery Box with random crypto!

ሚሼል ባሽሌት ግጭት እንዲቆም ተማፀኑ። የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር | ሰበር ዜና

ሚሼል ባሽሌት ግጭት እንዲቆም ተማፀኑ።

የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባቼሌት በሰጡት መግለጫ በሰሜን #ኢትዮጵያ ዳግም ግጭት መቀስቀሱ ​​እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል።

" ሲቪሎች በቂ ጉዳት ደርሶባቸዋል " ያሉት ባሽሌት አሁን ዳግም ግጭት መቀስቀሱ አስፈላጊ የሆነ ድጋፍ የሚሹ የሰላማዊ ዜጎችን ስቃይ የሚያባብስ ብቻ ነው ብለዋል።

ባሽሌት ፤ የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት (TPLF) አሁን ያለውን ሁኔታ ለማርገብ እንዲሰሩና ግጭቱን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ ተማፅነዋል።

@BreakingNewsEthiopiaa