Get Mystery Box with random crypto!

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat_sport_offical — ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat_sport_offical — ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @bisrat_sport_offical
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 133.41K
የሰርጥ መግለጫ

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-05-11 07:40:07
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በዩሮፓ ሊግ

04:00 | ሮማ ከ ሌቨርኩሰን
04:00 | ጁቬንቱስ ከ ሴቪያ

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 
12:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.7K viewsSanti rox, 04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 07:18:02
ትላንት የተደረገ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ !

ኤሲ ሚላን 0-2 ኢንተር

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.7K viewsSanti rox, 04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 22:21:38 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

                  23'

     ኤሲ ሚላን 0-2 ኢንተር ሚላን
#ዤኮ 8'
#ሚኪታሪያን 11'

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.2K viewsSanti rox, edited  19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 15:45:11
" ይሄ የኔ ችግር አይደለም "

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ ቡድናቸው ከሜዳቸው ውጪ ሪያል ማድሪድን በሰፊ ጎል እንዲያሸንፍ መጠበቅ #እንደሌለበት ገልፀዋል።

" ሳንቲያጎ በርናቦ ላይ መጥተን በስድስት ጎሎ ልዩነት እንድናሸንፍ የምትጠብቁ ከሆነ ችግር ያለው ከእኔ ሳይሆን ከእናንተ ነው " በማለት ለጋዜጠኞች ምላሻቸውን ሰጥተዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
5.1K viewsSanti rox, 12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 14:45:15
" ማሸነፍ ይገባን ነበር "

የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በምሽቱ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲን ማሸነፍ ይገባቸው እንደነበር ተናግረዋል።

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በንግግራቸውም " ጥሩ ተጫውተናል ብዬ አስባለሁ ማሸነፍ ይገባን ነበር ፣ ማንችስተር ሲቲ ግብ ከማስቆጠሩ በፊት ኳስ ከሜዳ ወጥቶ ነበር ዳኛው ለምን ቫርን እንዳልተጠቀመ አልገባኝም።

ጨዋታው ተቀራራቢ ፉክክር ነበረው በመልሱ ጨዋታ ትልቅ ተስፋ አለኝ ምንም የሚቀየር ነገር የለም ደጋፊዎቻችን በልባችን ውስጥ አብረውን ይሆናሉ።" ሲሉ ተደምጠዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.7K viewsSanti rox, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 14:32:38
ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ !

04:00 | ኤሲ ሚላን ከ ኢንተር

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.2K viewsSanti rox, 11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 23:55:14
የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ !

            FULL TIME

ሪያል ማድሪድ 1-1 ማንችስተር ሲቲ
ቪኒሽየስ 36‘   ዴብሩይን 67‘

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
5.1K viewsSanti rox, 20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 23:32:01 የደብራየናን ጎል ለማየት

https://t.me/Bisrat_goall
https://t.me/Bisrat_goall
4.8K viewsSanti rox, 20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 23:28:10 ጎልልልልልልልልልልልልልልል ደብራየናናናናናናናናናናናናና

ሪያል ማድሪድ 1-1 ማንችስተር ሲቲ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.7K viewsSanti rox, edited  20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 23:08:00 ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ !

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.7K viewsSanti rox, 20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ