Get Mystery Box with random crypto!

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat_sport_offical — ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat_sport_offical — ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @bisrat_sport_offical
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 134.95K
የሰርጥ መግለጫ

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-05-13 07:40:36
ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ሊድስ ከ ኒውካስትል
11:00 | አስቶንቪላ ከ ቶትንሀም
11:00 | ቼልሲ ከ ኖቲንግሃም
11:00 | ክርስታል ፓላስ ከ በርንማውዝ
11:00 | ሳውዝሃምፕተን ከ ፉልሀም
11:00 | ማን ዩናይትድ ከ ወልቭስ

በፈረንሳይ ሊግ ኧ

12:00 | ስታርበርግ ከ ኒስ
04:00 | ፒኤስጂ ከ አጃክዮ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ባየርን ሙኒክ ከ ሻልክ
10:30 | ቦቹም ከ ኦግስበርግ
10:30 | ፍራንክፈርት ከ ሜንዝ
10:30 | ዩኔን በርሊን ከ ፍራይበርግ
10:30 | ወልቭስበርግ ከ ሆፈንየም
01:30 | ዶርትሙንድ ከ ሞንቼህግላድባህ

በጣልያን ሴሪ ኣ

10:00 | ሳለረንትና ከ አትላንታ
01:00 | ስፔዚያ ከ ኤሲ ሚላን
03:45 | ኢንተር ሚላን ከ ሳሱሎ

በስፔን ላሊጋ

09:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ዢሮና
11:15 | ኦሳሱና ከ አልሜሪያ
01:30 | ቪላሪያል ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሄታፌ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.2K viewsSanti rox, 04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 07:39:37
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

በጣልያን ሴሪ ኤ

ላዚዮ 2-2 ሊቼ

በስፔን ላሊጋ

ማዮርካ 1-0 ካዲዝ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ኮለን 5-2 ሄርታ በርሊን

በፈረንሳይ ሊግ

ሌንስ 2-2 ሬምስ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.9K viewsSanti rox, 04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 23:07:32
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !

እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የአስቶን ቪላው ዋና አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችለዋል።

አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ በዘንድሮው የውድድር አመት ለመጀመሪያ ጊዜ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል መመረጥ ችለዋል።

ኡናይ ኤምሬ አስቶን ቪላን እየመሩ በሚያዝያ ወር ውስጥ ካደረጉት ሰባት ጨዋታዎች አምስቱን ሲያሸንፉ በአንዱ ተሸንፈው በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.6K viewsSanti rox, 20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 21:42:02
" በፀሎት ነው የሚቆመው "

የቀድሞ ጣልያናዊ የሪያል ማድሪድ ተጨዋች ፋብዮ ካናቫሮ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ሊቆም የሚችለው በፀሎት ብቻ መሆኑን ተናግሯል።

የቀድሞ ጣልያናዊ ተጨዋች ፋብዮ ካናቫሮ በንግግሩም " ቪንሰስ ጁኒየርን ተጋጣሚዎች እንዴት ሊያቆሙት ይችላሉ ? " ለሚለው ጥያቄ መልሱ " ፀሎት " በማድረግ ብቻ ነው በማለት ገልፆታል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.8K viewsSanti rox, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 20:01:31
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

ሰላሳ አምስተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመባል በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።

የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር አመቱ ለሁለተኛ ጊዜ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ክብርን መቀዳጀት ችሏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ በሚያዝያ ወር ውስጥ ስድስት ግቦችን አስቆጥሮ ሁለት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.1K viewsSanti rox, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 19:39:51
ኤርሊንግ ሀላንድ የአመቱ ምርጥ አሸናፊ ተባለ !

ኖርዌያዊው የማንችስተር ሲቲ የፊት መስመር ተጫዋች የውድድር ዓመቱ የእግር ኳስ ፀሀፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል መመረጡ ይፋ ተደርጓል።

82% ድምፆችን መሰብሰብ የቻለውን ኤርሊንግ ሀላንድን በመከተል ቡካዮ ሳካ እና ማርቲን ኦዴጋርድ ተከታዮቹን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።

ኤርሊንግ ሀላንድ ከሽልማቱ በኋላ በሰጠው አስተያየት " በመጀመሪያ አመቴ ይህን ሽልማት ማሸነፍ ትልቅ ክብር ነው ፣ በሲቲ ያለኝን ቆይታዬን ወድጄዋለሁ " ሲል ተናግሯል።

ሙሉ ደረጃው ምን ይመስላል ?

1ኛ - ኤርሊንግ ሀላንድ
2ኛ - ቡካዮ ሳካ
3ኛ - ማርቲን ኦዴጋርድ
4ኛ - ኬቨን ዴብሮይን
5ኛ - ማርከስ ራሽፎርድ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.4K viewsSanti rox, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 22:30:38
ዛሬ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ የዝውውር መረጃዎች አሰልቺ ባልሆነ መልኩ አቅርበናል READ NEWS የሚለውን በማንካት ብቻ ያንብቡ!
488 viewsJobers W , 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 22:26:31
የቼልሲ ደጋፊ ነክ ወይስ ነሽ እንግዲያውስ እንዳያመልጣችሁ ይሄ ቻናል MY BLOOD IS BLUE ነን JOIN በሉት ከ 100,000 ተከታይ በላይ ያለው ታላቅ ቻናል

የኛ ቼልሲ

ለሻምፒዮንነት ጫፍ የደረሰው
በቻምፕዮንስ ሊጉ ለፍፃሜ የደረሰው ታላቁ ክለባችን JOIN JOIN JOIN አርጉ አሁኑኑ
470 viewsJobers W , 19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 19:34:21
የሻምፒየንስ ሊጉን ማን ያሸንፋል ?

የዘንድሮው የውድድር ዓመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሊጠናቀቅ አጓጊ ምዕራፍ ላይ ሲገኝ የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ፒተር ሸማይክል ማን አሸናፊ ሊሆን እንደሚችል ግምቱን አስቀምጧል።

" የሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ሲቲ ጨዋታ አሸናፊ የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ በፍፃሜው እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ ነኝ " በማለት ቅድመ ግምቱን ተናግሯል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.3K viewsSanti rox, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 19:32:18
ውድ የስፖርት አፍቃሪን እና ስፖርትን የገቢ ምንጭ ማድረጊያ መንገዱ የተረዳቹ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ለእናንተ ምርጥ የ ቤቲንግ ድርጅት እና ዌብሳይት ይዘንላችሁ መጥተናል !

የ ድርጅቱ መጠሪያ Golden betting ይባላል በአይነቱ ለየት ያለ የቤቲንግ ድርጅት ነው ። ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቹ ❸ መልካም እድሎችን ይዞ መጥቷል ።

1, የ እግርኳስ እና የቨርቹዋል ሙሉ ውክልና በመቀበል ከድርጅቱ ጋር አብሮ መስራት ። አብራቹ በጋራ ለመስራት በነዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን
0919808182
      0912862518

2, ዌብሳይቱን በመጠቀም ቤቲንግ በመጫወት የተሻለ ገቢ ማግኘት ። ከፈለጉበት ባንክ ብር ማስገባት (DEPOSIT) ሆነ ማውጣት (CASH OUT) ይችላሉ ። በነዚህ ስልኮች Screenshots ይላኩልን 0934657687
0934670887
0920560111

3, እኛ ጋር አካውንት ሲከፍቱ የ 20 ብር (DEPOSIT) በነፃ ያገኛሉ ። እና እስከ 1,000,000 ብር በየጨዋታው ያሸንፋሉ !!

ዌብሳይቱ Goldenbetting.bet
              Goldenbetting.bet
1.2K viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ