" ይሄ የኔ ችግር አይደለም " የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ ቡድናቸው ከሜዳቸው ውጪ ሪያል ማድሪድን በሰፊ ጎል እንዲያሸንፍ መጠበቅ #እንደሌለበት ገልፀዋል። " ሳንቲያጎ በርናቦ ላይ መጥተን በስድስት ጎሎ ልዩነት እንድናሸንፍ የምትጠብቁ ከሆነ ችግር ያለው ከእኔ ሳይሆን ከእናንተ ነው " በማለት ለጋዜጠኞች ምላሻቸውን ሰጥተዋል። #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical 5.1K viewsSanti rox, 12:45