Get Mystery Box with random crypto!

' ማሸነፍ ይገባን ነበር ' የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በምሽቱ ጨዋታ ማንችስተ | ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

" ማሸነፍ ይገባን ነበር "

የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በምሽቱ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲን ማሸነፍ ይገባቸው እንደነበር ተናግረዋል።

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በንግግራቸውም " ጥሩ ተጫውተናል ብዬ አስባለሁ ማሸነፍ ይገባን ነበር ፣ ማንችስተር ሲቲ ግብ ከማስቆጠሩ በፊት ኳስ ከሜዳ ወጥቶ ነበር ዳኛው ለምን ቫርን እንዳልተጠቀመ አልገባኝም።

ጨዋታው ተቀራራቢ ፉክክር ነበረው በመልሱ ጨዋታ ትልቅ ተስፋ አለኝ ምንም የሚቀየር ነገር የለም ደጋፊዎቻችን በልባችን ውስጥ አብረውን ይሆናሉ።" ሲሉ ተደምጠዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical