Get Mystery Box with random crypto!

እለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bible_daily — እለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bible_daily — እለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ
የሰርጥ አድራሻ: @bible_daily
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.94K
የሰርጥ መግለጫ

ት.ሕዝ ፫፡፩
" ይህንን መጽሐፍ ብላ "
ሀይማኖታዊ ትምህርቶችን በቀላሉ ያግኙ
@Bible_daily
@orthodoxtewahedon
For your comment👇
@Yourcommentsbot
https://t.me/joinchat/AAAAAEJMYYAa3k9_JmriaA

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-09-20 21:33:45
Colored acrylic gift for your beloved once
Order now
delivered within 2 days
one picture
your special music title
500 birr

0911692155 / @orderatni
0940190729 / @atnigifts
1.3K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-09 09:41:10
የአዲስ ዓመት ልዩ የስጦታ እድልዎን ይሞክሩ ... ለሚወዱት ልዩ ልዩ የበዓል ስጦታዎችን በቅናሽ ይዘዙ.... የስምዎትን መጀመሪያ ይጫኑ ..
2.1K views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-04 09:58:16
#349_ብር_ብቻ

የበዓል ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸው ከተለመዱት ወጣ ያሉ #ማጎች አቅርበንላችኋል

አሁኑ ይዘዙ በቅናሹ ይጠቀሙ!


0911692155 / 0940190729
@orderatni / @atnigifts
2.0K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-28 18:30:31
@Bible_daily
@Bible_daily
2.2K views15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-26 23:23:17
ከዚህ በፊት ስለ መልካም ወጣት ድብቅ አጀንዳ ስንናገር ብዙ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ወንድም እህቶቻችን ብዙ ብዙ ብላችሁን ነበር!

ነገሩ እያደር ነው የሚጠራው ይህን ተመልከቱ በአንድ ቀን ብቻ 520 ሰዎች የክርስቶስን አምላክነት እረስተው የድንግል ማርያምን አማላጅነት ክደዋል!

520 ሰዎች በአንድ ቀን ብርሃን, ፍቅር እና ሰላም ከሞላባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ወተው ጽልመት, ጫጫታ እና ዝላይ ወደ ሞላበት አዳራሽ ከትመዋል!

መልካም ወጣት ለመሆን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤት መሆን በራሱ በቂ ነው! ወጣት ሆይ ሃይማኖትህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ! ሥጋህን አድነህ ነፍስህን እንዳትገል!

ሼር
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
2.4K views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-24 18:04:16 H~M~B:
#የተነሳው_እሳት_አሁንም_እየከበደ ነው
..........
#የዛሬ_ውሎ በታላቁ በአሰቦት ደብረ ወገግ ገዳም።
...........
#የእሳቱ_ፍጥነት አሁንም በተለያየ አቅጣጫ ከመነገረው በላይ እየጨመረ ነው። በታኛው እሁዳድ በአርምሞ ላይ (ዘግተው የነበሩ) አባቶች ከበአታቸው ተሰደው ከአንድነት ገዳሙ መነኮሳት ጋር ተቀላቅለዋል።

ረፋድ 6:00 አካባቢ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ወደ ገዳሙ መጥቶ የነቀረው እሳት የኔታ መርዓዊ ቤታ ጋር ሲደርስ በቁጥጥር ውሏል።

#ነገር_ግን ትኩረት

1ኛ በልዩ ስሙ #በተክለ አረጋዊ የተነሳው እሳት አሞራ ገደል የሚባለው ቦታ ከፍተኛ ገደል ውስጥ ስለገባ በሰው ሃይል ማጥፋት የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህ አካባቢ ሺ አመታትን ያስቆጠሩ የስውራን መጠለያ እንደ #ዝግባ #ጥድ #ወይራ ያሉ ዛፎች ያሉበት ቦታ ነው።

2ኛ በልዩ ስሙ #መስቀል በሚባለው ቦታ ያለው እሳትም ወደ ገዳሙ እንዳይመጣ መቁጣጠር ቢቻልም ነገር ግን ስፍራ እየቀያየረ፣ ገደላማ አካባቢ እየገባ ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር አልተቻለም።

3ኛ #በዴሪ አድርጎ #መንዲሳ ወንዝ ውስጥ የገባው እሳት ከሁሉም በባሰ ሁኔታ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል። በሂሊኮፕተር ካልሆነ በሰው ሃይል ከባድ ነው።

#መውጫ_ሀሳብ:- ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ዝም ያለው አካል ከተኛበት እንዲነቃ #ከደንነት በአንዴ ወደ ምድረበዳነት እየተቀየረ ያለውን፣ እንደ #ዝግባ #ጥድ #ወይራ ያሉ ሺ አመታትን ያስቆጠሩ እጽዋት ታሪክ ሆነው ሳይቀሩ በሂሊኮፍተር በውሃ ካልሆነ ማጥፋት ስለማይቻል ሂሊኮፍተር እንዲላክ በቻላችሁት መንገድ ሁሉ #ስለ_ገዳሙ ጩኹ ! ድምጻችሁን አሰሙ የሚወጡ መረጃዎችን አይታችሉ አትለፉ #share አድርጉ። ወደ ገዳሙ ያልመጣችሁ ወጣቶች ተደራጁ ለመምጣትና ለማገዝ ተዘጋጁ።

#Share በማድረግ #ለገዳሙ ድምጽ #ይሁኑ!

መምህር ኤፍሬም ዘደብረ ወገግ
0917 55 96 69
4.3K views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-19 11:19:09
....ለእኛ ለኢትዮጵያውያን አብሮነት እና ቅንነት የጥንት መገለጫ ነው! ዛሬ ላይም እኛ የጀግኖች ልጆች ኢትዮጵያዊ ቅንነትን እናደምቅ ዘንድ ተሰባሰብናል
ኑ እናንተም ኢትዮጵያዊነታችሁን በቅንነት አድምቁ! በመዝገብ ቁጥር 519 የተመዘገበው የማህበራችን
አላማ
#ቅን_ኢትዮጵያውያን የተሰኘ የአረጋውያን የህፃናት እና የወጣቶች መንደር መፍጠር
ታሪክ በሚያወድሳቸው ባለታሪኮች ስም የደም መለገስ መርሃ ግብር ማዘጋጀት
ጧሪ ቀባሪ አልባሽ አጉራሽ የሌላቸውን አረጋውያንን ቤታቸውን ማደስ ጤናቸውን መከታተል
በቡና ቤት ህይወት የሚሰቃዩ እህቶቻችንን ከአስከፊ ህይወት እንዲወጡ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ ማድረግ
ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን መደገፍ፤ በህመም የሚሰቃዩትን የህክምና ወጪ መደገፍ
የቅን ኢትዮጵያውያን በጎ አላማዎች ናቸው

አባል ለመሆን ቅን ልብ ብቻ ነው የሚያስፈልገው!
ለተጨማሪ መረጃ
+251983744901ቤዛዊት
+251921349244 አስኒ
+251919330266 አቤኔዘር

ፍቅር ግድ ይለናል
ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት ማህበር

#ቻናላችንን_ይቀላቀሉ
@sew_sewgna
@sewlesewbot
ሰው ሰውኛ
3.2K views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 11:34:09 #ኢትዮሳትን ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ከሙሉ እቃ አቅርቦት ጋር ያሉበት ድረስ መጥተን በጥራት እንሰራልዎታለን!

የተለያዩ #HD ሪሲቨሮችን
የዲሽ ሳህኖችን
ኤል ኤንቢዎች
ማንኛውንም እቃ ይዘዙን

እንዲሁም ወቅታዊ የዲሽ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን!

የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች
አዳዲስ Software
Biss key
የተለያዩ አዳዲስ ፡ቻናሎችን

በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃዎችን ያገኙበታል

0923978812
0922515717
Admin @yedegua_lej

@devadishinfogroup

t.me/devadishinfo1
3.0K views08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ