Get Mystery Box with random crypto!

ከዚህ በፊት ስለ መልካም ወጣት ድብቅ አጀንዳ ስንናገር ብዙ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ወንድም እህቶቻችን | እለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ

ከዚህ በፊት ስለ መልካም ወጣት ድብቅ አጀንዳ ስንናገር ብዙ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ወንድም እህቶቻችን ብዙ ብዙ ብላችሁን ነበር!

ነገሩ እያደር ነው የሚጠራው ይህን ተመልከቱ በአንድ ቀን ብቻ 520 ሰዎች የክርስቶስን አምላክነት እረስተው የድንግል ማርያምን አማላጅነት ክደዋል!

520 ሰዎች በአንድ ቀን ብርሃን, ፍቅር እና ሰላም ከሞላባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ወተው ጽልመት, ጫጫታ እና ዝላይ ወደ ሞላበት አዳራሽ ከትመዋል!

መልካም ወጣት ለመሆን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤት መሆን በራሱ በቂ ነው! ወጣት ሆይ ሃይማኖትህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ! ሥጋህን አድነህ ነፍስህን እንዳትገል!

ሼር
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur