Get Mystery Box with random crypto!

....ለእኛ ለኢትዮጵያውያን አብሮነት እና ቅንነት የጥንት መገለጫ ነው! ዛሬ ላይም እኛ የጀግኖች | እለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ

....ለእኛ ለኢትዮጵያውያን አብሮነት እና ቅንነት የጥንት መገለጫ ነው! ዛሬ ላይም እኛ የጀግኖች ልጆች ኢትዮጵያዊ ቅንነትን እናደምቅ ዘንድ ተሰባሰብናል
ኑ እናንተም ኢትዮጵያዊነታችሁን በቅንነት አድምቁ! በመዝገብ ቁጥር 519 የተመዘገበው የማህበራችን
አላማ
#ቅን_ኢትዮጵያውያን የተሰኘ የአረጋውያን የህፃናት እና የወጣቶች መንደር መፍጠር
ታሪክ በሚያወድሳቸው ባለታሪኮች ስም የደም መለገስ መርሃ ግብር ማዘጋጀት
ጧሪ ቀባሪ አልባሽ አጉራሽ የሌላቸውን አረጋውያንን ቤታቸውን ማደስ ጤናቸውን መከታተል
በቡና ቤት ህይወት የሚሰቃዩ እህቶቻችንን ከአስከፊ ህይወት እንዲወጡ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ ማድረግ
ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን መደገፍ፤ በህመም የሚሰቃዩትን የህክምና ወጪ መደገፍ
የቅን ኢትዮጵያውያን በጎ አላማዎች ናቸው

አባል ለመሆን ቅን ልብ ብቻ ነው የሚያስፈልገው!
ለተጨማሪ መረጃ
+251983744901ቤዛዊት
+251921349244 አስኒ
+251919330266 አቤኔዘር

ፍቅር ግድ ይለናል
ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት ማህበር

#ቻናላችንን_ይቀላቀሉ
@sew_sewgna
@sewlesewbot
ሰው ሰውኛ