Get Mystery Box with random crypto!

የኔታ ሊቀ ብርሃናት ኤልያስ አድማሴ የመጻሕፍተ ብሉያት አንድምታ ትርጓሜን ያስተማሩኝ መምህሬ ናቸው | በትረማርያም አበባው

የኔታ ሊቀ ብርሃናት ኤልያስ አድማሴ
የመጻሕፍተ ብሉያት አንድምታ ትርጓሜን ያስተማሩኝ መምህሬ ናቸው። የኔታ የጎንደር ደብረ መድኃኒት ዐቢየ እግዚእ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወቅዱስ መርቆሬዎስ የብሉያትና የሐዲሳት ትርጓሜ ጉባኤ ቤት መምህር የነበሩና እና በተጨማሪም የቅኔ መምህር ናቸው። ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ።