Get Mystery Box with random crypto!

ተዘከሩ መኳንንቲክሙ ዘነገሩክሙ ቃለ እግዚአብሔር። የእግዚአብሔርን ቃል የነገሯችሁን መምህሮቻችሁን | በትረማርያም አበባው

ተዘከሩ መኳንንቲክሙ ዘነገሩክሙ ቃለ እግዚአብሔር። የእግዚአብሔርን ቃል የነገሯችሁን መምህሮቻችሁን አስቡ።
የአንዳንድ መምህራን ከሚያስተምሩት ትምህርት በተጨማሪ ሕይወታቸው ራሱ ትልቅ የሕይወት ትምህርት ይሆናል።

የኔታ ዲበኩሉ መኮንን (የድጓ መምህር)
ለየኔታ ረጅም እድሜን ይስጥልኝ።