Get Mystery Box with random crypto!

ወንጌል ማለት ብሥራት ማለት ነው። ብሥራት ማለት የምሥራች ማለት ነው። ሞተ ሥጋ ሞተ ነፍስ እንደጠ | በትረማርያም አበባው

ወንጌል ማለት ብሥራት ማለት ነው። ብሥራት ማለት የምሥራች ማለት ነው። ሞተ ሥጋ ሞተ ነፍስ እንደጠፋ፣ ወልደ እግዚአብሔር እንደነገሠ፣ ዲያብሎስ እንደተሻረ፣ አዳም እንደዳነ ትናገራለችና የምሥራች ማለት ነው አለ።

ሰላም ለክሙ አፍላገ ወንጌሉ ለክርስቶስ ሰላም ለክሙ። ወትረ ሐውጽዋ በጽባሕ ሐውጽዋ ለቤተክርስቲያን። ወንጌልን ያስተማራችሁኝ መምህራን በያላችሁበት ሰላም።

፩) ሊቀ ብርሃናት ኤልያስ አድማሴ
፪) መጋቤ ሐዲስ ቃለ ሕይወት በዛ
፫) ወላዴ አእላፍ ጌዴዎን
፬) መምህር ዘለዓለም ሐዲስ
፭) መጋቤ ምሥጢራት ነቅዐጥበብ እሸቴ
፮) መ/ር ጴጥሮስ
፯) መ/ር እንዳልክ ንዋይ

በያላችሁበት ሰላም