Get Mystery Box with random crypto!

ወደ 1300 የሚደርሱ የአቋቋም መምህራንን አስተምረው ለቤተክርስቲያን ያስመረቁ ድንቅ መምህር የኔታ | በትረማርያም አበባው

ወደ 1300 የሚደርሱ የአቋቋም መምህራንን አስተምረው ለቤተክርስቲያን ያስመረቁ ድንቅ መምህር የኔታ መጋቤ አእላፍ ክቡር ጥላሁን ናቸው። አሁንም በርካታ ደቀመዛሙርትን በማስተማር ላይ ይገኛሉ። ለየኔታ ረጅም እድሜን እግዚአብሔር ይስጥልን።

ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ