Get Mystery Box with random crypto!

መቅድመ ኩሉ ንትመሀር ሃይማኖተ እንዲሉ። ሰው ሁሉ ከትምህርት ሁሉ አስቀድሞ ሊማረው የሚገባው የሃይ | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

መቅድመ ኩሉ ንትመሀር ሃይማኖተ እንዲሉ። ሰው ሁሉ ከትምህርት ሁሉ አስቀድሞ ሊማረው የሚገባው የሃይማኖት ትምህርትን ነው። በሃይማኖት ትምህርት ሰው የሕይወትን ትርጉም በትክክል ይረዳበታል። ሃይማኖት ከየት መጣን? ወዴትስ እንሄዳለን ለሚለው ጥያቄ በቂ መልስ አለው። በሃይማኖት መኖር የተረጋጋ ሕይወትን ያጎናጽፋል። በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚዲያ ሊንኮች ሃይማኖታዊ ትምህርቶችን በሰፊው እንማማራለን።

የfacebook ገጼ https://www.facebook.com/profile.php?id=100075547015721 ነው።

የዩቲይብ ቻናሌ:- ንሕነ ዘክርስቶስ https://www.youtube.com/@edenawizechristos ነው።

የቴሌግራም ቻናሌ ደግሞ https://t.me/betremariyamabebaw ነው።