Get Mystery Box with random crypto!

#ክቡር #ሊቀ #ሊቃውንት #ያሬድ #ሽፈራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ ባለው | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

#ክቡር #ሊቀ #ሊቃውንት #ያሬድ #ሽፈራው
ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ ባለውለታ ናቸው። ለሀገራችንም ቢሆን የግእዝ ቋንቋ እንዳይጠፋ የቅኔ የምስክር መምህራንን እያስመረቁ ቅኔ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በተለይም በጎጃም፣ በጎንደር፣ በሸዋ፣ በወሎ፣ በትግራይ በስፋት እንዲሰጥ ምክንያት ናቸው። ከእርሳቸው ያስመሰከሩ መምህራን በጣም ብዙ ናቸው። አሁንም በማስተማር ላይ ይገኛሉ። ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን።