Get Mystery Box with random crypto!

እስካሁን 92 ሰው ከፌስቡክ ገጼ unfriend አድርጌያለሁ። ወደፊትም ሥርዓት የሌለውን ሥርዓት የ | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

እስካሁን 92 ሰው ከፌስቡክ ገጼ unfriend አድርጌያለሁ። ወደፊትም ሥርዓት የሌለውን ሥርዓት የማስያዝ ሥራ እቀጥላለሁ።

ምእመናን ወምእመናት block መሸነፍ ነው። ብሎክ አላደርግም። unfriend ማድረግ ግን ሌላ ጓደኛ ለመቀበል ስለሆነ እንዳትቀየሙኝ። ዛሬ እጀምራለሁ። ከአስተያየታችሁ እንደተረዳሁት በእኔ ያዘናችሁ ሰዎች ካሁን በኋላ እንዳታዝኑብኝ ስል unfriend አደርጋችኋለሁ። ምክንያቱም ተረት ተረትን ወንጌል አስመስለው የሚያቀርቡትን እስከ መጨረሻው የምቃወም ነኝና።

ስለዚህ ፈቃደኛ የሆነ በራሱ መውጣት ይችላል። ያልሆነ ደግሞ እኔው እየመረጥኩ እለየዋለሁ። መልካም ቀን።

የፌስቡክ ገጼ https://www.facebook.com/profile.php?id=100075547015721 ነው። ከዚህ ያላችሁ ከዚያ የሌላችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ።