Get Mystery Box with random crypto!

አርኬን፣ መልክዕን፣ እንዲሁም ቅኔን ሐሳቡ ሳይዛነፍ በልዩ ተሰጥኦ በግጥም መልኩ የሚያቀርብልን ውድ | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

አርኬን፣ መልክዕን፣ እንዲሁም ቅኔን ሐሳቡ ሳይዛነፍ በልዩ ተሰጥኦ በግጥም መልኩ የሚያቀርብልን ውድ ወንድማችን ኤፍሬም የኔሰው ጠቢበ ጠቢባን የተሰኘውን ድንቅ መጽሐፍ በትርጉም በግጥም አዘጋጅቶልናል። እንዳያመልጥዎ።