Get Mystery Box with random crypto!

2•  ንስሐ    2.2•  ንስሐ ለምን እንግባ? ክፍል - ፪                 ✞ የ | በማለዳ ንቁ ቁጥር ! ፪

2•  ንስሐ    2.2•  ንስሐ ለምን እንግባ? ክፍል - ፪                 ✞ የኃጢአትን ምሽግ ለማፍረስ ✞    ኃጢአት የሚለውን ቃል በቀጥተኛ ፍቺ ስንተነትን፤ ከእግዚአብሔር ንጹሕ ፈቃድ መለየት፣ የእግዚአብሔርን ፍጹም አሳብና ባሕሪይ መሳት፣ እግዚአብሔር አስቀድሞ መልካም አድርጎ ባየው ነገር ላይ ማመፅ፣ የጽድቅን በጎ ሥርዓትና ትእዛዝ መተላለፍ፣ የቅድስና አነዋወርን መቃወም አሊያ…