Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሚስጥር

የቴሌግራም ቻናል አርማ belatenaw_belatenaw — አንድ ሚስጥር
የቴሌግራም ቻናል አርማ belatenaw_belatenaw — አንድ ሚስጥር
የሰርጥ አድራሻ: @belatenaw_belatenaw
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 213
የሰርጥ መግለጫ

ሰላም🙏🙏
ገጻችን በተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የተከፈተ እና አላማዉን በተለያዩ ሱሶች ፣ አጉል ልማዶች ፣ በተስፋ መቁረጥ ፣ ተስፋ በማጣት ዉስት የተዘፈቁ ወጣቶችን ከተያዙበት አላስፈላጊ ሱሶች በተለያዩ ምክሮች ድጋፎች ነጻ በማዉጣት ተስፈኛ ፣ ሀገሩን የሚወድ ወጣት ማረግ ነዉ፡፡
ለሀሳብ ለጥያቄ እና አስተያየቶ @Mysecrettbot ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-04 06:41:51

"እውነተኛ ማሸነፍ የራስን አመለካከት በሰው ውስጥ ማጋባት ነው " ከረቡኒ ፊልም

ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል !

ዛሬ የማውራት እድል ገጥሞሽ/ህ ሀሳብሽን/ህን ያላከፈልከው ሰው ማን እንደሆነ/ች ታውቃለህ ? ምናልባትም የኛን በጎ ሀሳብ ይዘው ጥግ ድረስ የሚሄደውን ሰው ዝም ብለነው ቢሆንስ ?

"ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ያመንኩበትን ማውራት ስራዬ ሳይሆን የኑሮ ልምዴ ነው
ሰናይ ቀን
@baletark
@baletarkdina
21 viewsዳመና መታፈሪያ, 03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 16:02:04
ሀይማኖት ያለው ልብ ላይ ነው ድንቅ አባባል የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤት
ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰ

@baletarkdina
@baletark
36 viewsዳመና መታፈሪያ, 13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 11:01:48 የሁሉም ነገር መነሻ

ህይወትህን የሚቀይረው በየቀኑ የምታደርጋቸው ድርጊቶች ናቸው። ከሱ በፊት ግን....

ድርጊቶችህን የሚቆጣጠራቸው ደግሞ ስሜትህ ነው፤ ጥሩ ስሜት ላይ ስትሆን ጥሩ ትሰራለህ ካልሆንክ ደግሞ በተቃራኒው። ከሱ በፊት ግን....

ስሜትህን የሚቆጣጠረው ደግሞ ሀሳብህ ነው፤ ስለዚህ ወዳጄ ለምታስበው አስብ! ምክንያቱም የማንነትህ አለቃ እሱ ነው።
@dmyenegewa
@baletark

ሸጋ ቀን
71 viewsዳመና መታፈሪያ, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 08:15:11
ሃገር ሀብት ናት
ሃገር እናት ናት
ሃገር ማንነት ናት
ሃገር ፍቅር ናት
ሃገር ትዳርም ቤተሰብም ናት
ሃገር እውነት ናት
ሃገር ክብርና ኩራት ናት
ሃገር የሁሉ ነገር መገኛ፣መኖሪያ፣ መክበሪያ፣ መሸምገያ፣ መሞቻና መቀበሪያ እርስትም ጭምር ናት
በርግጥም ሃገር የእውነት ሃገር ናት አንደ አደዋ ያለ ደማቅ ታሪክ ያላት እንደ ቴዎድሮስ እንደ ዮሐንስ ጀግና እንደ ፋሲል እንደ ላሊበላ ጠቢብ እንደ ጴጥሮስ ፅኑ እንደ ያሬድ እንደ አድያም ሊቅ እንደ ቢላል አዋቂ እንደ ጣይቱ ብልህ እንደ ምኒሊክ ቆራጥ መሪ ያፈራች የልዩ ኪነህንፃ ባለቤት የጎንደር የላሊበላ የአክሱም መገኛ፣ የሐረሪ ጀጎል የፊደል፣ የቅኔ፣ የዜማ፣ የቋንቋ፣ የጥበብ፣ የእውቀት፣ የፍትህ፣ ሀገር ግን ከሁሉ በላይ ናት ክብር፣ፋቅር፣ኩራት፣ጀግንነት፣ህይወት፣ ተምሳሌትነት፣ሀብት፣እርስት፣እትብት የሚሉ ቃላት የሚያንሱባት ከነጭራሹ የማይገልፆት በቃ የምር ሃገር ናት
ኢትዮጵያችን ለኛ ኢትዮጵያውያን የነፍስ ዋጋ የተከፈለባት፣ አጥንት የተከሰከሰባት፣ ደማቅና አኩሪ በደም የታተመ ታሪክ የተጻፈላት፣ ታላቅነቷን ተፈጥሮ የገለጠላት፣ አምላክ የወደዳት የመረጣት፣ ቅዱሳት መጻህፍት የመሰከሩላት፣ ጠላት ከቅናት ብዛት የናቃት፣ ልጇቿ ግን የሞቱላት ዛሬም የሚሞቱላት፣ ወብ እጅግ ውብ ሚስጥራዊት ሀገር ናት።
#እኛ_ሁላችን_ባለ_ሃገሮች_ነን
ድንቅ ታሪክ ያለንም ባለታሪኮች ነን!
ኑ ከታሪክ እየተማርን ታሪክ እንስራ
@dmynegewa
@baletark
96 viewsዳመና መታፈሪያ, 05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 21:53:50 ሶስቱ ለስኬታማነት ግዴታ የሆኑ ነገሮች
ክፍል አንድ፡- መግቢያና ገለጻ
ዛሬና በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት በተሰማራችሁበት ወይም ወደፊት በምትሰማሩበት የስራው መስክ ስኬታማ ለመሆን የግድ የሚስፈልጓችሁን ሶስት ነገሮች እንመለከታለን፡፡ ለዛሬ የእነዚህን ሶስት ወሳኝ ነገሮች ገለጻና መግቢያ እንመለከትና ከነገ ጀምሮ አንድ በአንድ እንመለስባቸዋለን፡፡
የትም ሄዳችሁ የትም! ለስኬታማነታችሁ መሰረታዊ የሆኑ ሶስት ነገሮች አሉ፡፡ እነሱም፡-
1. ክህሎት (Competence)፡-
ክህሎት የሚወክለው የተሰማራንበት መስክ የሚፈልግብንን የሞያና የችሎታ ብቃት የማዳበራችንን ሁኔታና የሚሰራውን ስራ በብቃት የመስራታችንን ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ምንም ችሎታ ሳይኖራቸው እንዲሁ ጨዋ ስለሆኑና ደስ የሚል “ማንነት” ስላላቸው ብቻ በስራው ዓለም የሚሳካላቸው ይመስላቸዋል፡፡ ይህ ሁኔታ ለጊዜው የሚያስኬድ ቢመስልም ለብቻው ግን ብዙም ላያዛልቅ ይችላል፡፡
2. ባህሪይ (Character)፡-
ባህሪይ የሚወክለው በክህሎታችን ምክንያት ለገባንበት ስፍራ የሚመጥን የባህሪይ ጨዋነት የመያዛችንንና የሞራል ልእልናችን ላይ የመስራታችንን ሁኔታ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ችሎታና የሞያ ብቃት ይዘው ሳለ ባህሪያቸው ግን እጅግ አስቸጋሪ ስለሆነ ሞያቸው ጉዟቸው ይገታል፡፡
3. ውህደት (Chemistry)፡-
ውህደት የሚወክለው አብረውን ከሚገኙ ሰዎች ጋር በአንድ ዓላማ ለመሰለፍ፣ ልዩነትን አልፎ አንድነት ላይ ለማተኮርና አብሮ “ለመፍሰስ” ያለንን ፍላጎትና ጥበብ ነው፡፡ ምንም እንኳን በቂ የሞያ ብቃት፣ እንዲሁም መልካም ባህሪይና ሰው ጋር የማይደረስ ጨዋነት ቢኖረንም አጠገባችን ካሉ ሰዎች ጋር አብሮ ለመራመድ ፍላጎቱና ብልሃቱ ከሌለን ቀጣይነታችን አጠራጣሪ ነው፡፡
በነገ ማለዳ “ፖስቴ” ክህሎት (Competence) የተሰኘውን ወሳኝ ነጥብ አብራራለሁ፡፡
ፈጣሪ በስራው ዓለምም ሆነ በማህበራዊው ሕይወታችሁ ያሳድጋችሁ!
-ሶስቱ ለስኬታማነት ግዴታ የሆኑ ነገሮች

90 viewsዳመና መታፈሪያ, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 10:19:43 የሠዉ ሁሉ ሠዉነት ደስ ይላታል ። በሠማይ ለእግዚአብሄር ምስጋና ይሁን በምድርም ሠላም ለሠዉም እርሡ በሚፈቅደዉ እያሉ አሠምተዉ ንጉስ ክርስቶስን ከመላእክት ጋር ያመሠግኑታል የቀድሞዉን እርግማን አጥፍቷልና የጠላትን ምክሩን አፈረሰበት ። ለአዳምና ለሄዋን የእዳ ደብዳቤያቸዉን ቀደደላቸዉ በዳዊት ሀገር የተወለደ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አዳምና ሔዋንን ነፃ አደረጋቸዉ ።

እንኳን ለትንሣኤ በአል አደረሳችሁ ።
@dmyenegewa
68 viewsዳመና መታፈሪያ, 07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 10:35:37 ጤና ይስጥልኝ
ዛሬ በዓለማችን ላይ ያሉ ሰዎች ሕይወታቸውን ለመቀየር የተለያየ የስራ መንገዶችን ይከተላሉ የሚከተላቸው መንገዶች አራት ናቸው እነሱም:–
1ኛ መቀጠር
2ኛ ራስን መቅጠር
3ኛ የቢዝነስ ባለቤት
4ኛ ኢንቨስተር መሆን ናቸው።
አብዛኞቻችንም በነዚህ በአንደኛ መንገድ ውስጥ እንገኛለን። የሰው ልጅ ለሁለት ዓይነት ምክንያት ስራ ይሰራል 1ኛው ለመኖር ሲሆን 2ኛው ደግሞ ለመለወጥ። እናተ በየትኛው ስፍራ ላይ ነው የምትገኙት??? ደሞዝ መብላት ሕይወትን ያስቀጥላል እንጂ ሕይወትን አይቀይርም። ስራ መስራት ጥሩ ነገር ነው ነገር ግን የምንሰራው ስራ ውጤቱን የት የሚያደርሰን እንደሆነ ማወቅም አለብን። እኔ እና እናተ ስራ መስራት ስናቆም ገቢያችን ይቀጥላል ወይስ ይቆማል??? ዛሬ ወጣቶች ነን ነገ ዕድሜ ይሄዳል ዛሬ ጤነኛ ነኝ ነገ የጤና መቃወስ ይገጥመናል ያኔ ምን እንሆን ይሁን??? ለገንዘብ መስራት አቁመን ገንዘብ ለእኛ የሚሰራበትን መንገድ መፈለግ አለብን እኔም ይሔንን መንገድ ላሳዮት እና ላማክሮት እወዳለው !
@dmyenegewa
@baletark
87 viewsዳመና መታፈሪያ, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 16:44:48 ሰላም ሰላም

ጅርቱ?

ቅዳሜን ከኩታ ጋር.....
በጉጉት ስትጠበቅ የነበረው ኩታ መጽሄት አንድ ሳምንት ዘግየት በማለቷ ይቅርታዬን እንኩ እያለች በዚ ሳምንት እነሆ ጥዕሙ እና ደማም ፅሁፎችን አካታ ለአንባቢያን ደርሳለች።

ኩታን አንብቡ ለኩታ ይፃፉ!

አሻም

#share

@more_more_more
@more_more_more
@more_more_more
99 views ናፌስ, 13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 07:22:35 ተመስገን የለሊቱን ጨለማ አልፎ የጧቱን ብርሃን ወታለች።
ለእውነተኛ ስኬት እነዚህን አራት ጥያቄዎች እራስዎን ይጠይቁ፡ ለምን? ለምን አይሆንም? ለምን እኔ አይደለሁም? ለምን አሁን አይሆንም?
ውብ ህይወት
@baletark
@dmyenegewa
82 viewsዳመና መታፈሪያ, 04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 10:03:27 ፅናት

…… ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ልትሆን ትችላለክ…… በህይወትክ ፈተና ተደራርቦብክ ሊሆን ይችላል ምን አልባት "ዛሬማ በቃኝ" ብለክ ተስፋ ልትቆርጥ ተቃርበካል ።

አንድ ጥያቄ እራስክን ጠይቅ "ከምትፈልገው ነገር ላይ ለመድረስ ምን ያህል ነው የቀረኝ" ብለክ

ምን አልባት አንድ እርምጃ አንድ ሙከራ ቢሆንስ?

መልካም ያማረ ተስፋ የተሞላበት ስኬታማ ቀን
@baletark
83 viewsዳመና መታፈሪያ, 07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ