Get Mystery Box with random crypto!

ጤና ይስጥልኝ ዛሬ በዓለማችን ላይ ያሉ ሰዎች ሕይወታቸውን ለመቀየር የተለያየ የስራ መንገዶችን | አንድ ሚስጥር

ጤና ይስጥልኝ
ዛሬ በዓለማችን ላይ ያሉ ሰዎች ሕይወታቸውን ለመቀየር የተለያየ የስራ መንገዶችን ይከተላሉ የሚከተላቸው መንገዶች አራት ናቸው እነሱም:–
1ኛ መቀጠር
2ኛ ራስን መቅጠር
3ኛ የቢዝነስ ባለቤት
4ኛ ኢንቨስተር መሆን ናቸው።
አብዛኞቻችንም በነዚህ በአንደኛ መንገድ ውስጥ እንገኛለን። የሰው ልጅ ለሁለት ዓይነት ምክንያት ስራ ይሰራል 1ኛው ለመኖር ሲሆን 2ኛው ደግሞ ለመለወጥ። እናተ በየትኛው ስፍራ ላይ ነው የምትገኙት??? ደሞዝ መብላት ሕይወትን ያስቀጥላል እንጂ ሕይወትን አይቀይርም። ስራ መስራት ጥሩ ነገር ነው ነገር ግን የምንሰራው ስራ ውጤቱን የት የሚያደርሰን እንደሆነ ማወቅም አለብን። እኔ እና እናተ ስራ መስራት ስናቆም ገቢያችን ይቀጥላል ወይስ ይቆማል??? ዛሬ ወጣቶች ነን ነገ ዕድሜ ይሄዳል ዛሬ ጤነኛ ነኝ ነገ የጤና መቃወስ ይገጥመናል ያኔ ምን እንሆን ይሁን??? ለገንዘብ መስራት አቁመን ገንዘብ ለእኛ የሚሰራበትን መንገድ መፈለግ አለብን እኔም ይሔንን መንገድ ላሳዮት እና ላማክሮት እወዳለው !
@dmyenegewa
@baletark