Get Mystery Box with random crypto!

ወላይታ የወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፖሊስ አባላት በጉሩሞ ላዲሳ 01 ቀበሌ አንዲት ወጣት ከቤ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

ወላይታ
የወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፖሊስ አባላት በጉሩሞ ላዲሳ 01 ቀበሌ አንዲት ወጣት ከቤተሰቦቿ ጋር ባለመግባባት በተፈጠረው ጭቅጭቅ ራሷን ለማጥፋት አቮካዶ ዛፍ ላይ ብትወጣም ፖሊሶች በደረሳቸው ጥቆማ ህይወቷን ታድገዋል። ከወጣችበት በሰላም አውርደዋታል።
ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial