Get Mystery Box with random crypto!

አትሮኖስ pinned «#ባል_አስይዞ_ቁማር›› ፡ ፡ #ክፍል_ሰላሳ_ዘጠኝ ፡ ፡ #በዘሪሁን_ገመቹ_ዋ | አትሮኖስ

አትሮኖስ pinned «#ባል_አስይዞ_ቁማር›› ፡ ፡ #ክፍል_ሰላሳ_ዘጠኝ ፡ ፡ #በዘሪሁን_ገመቹ_ዋቤ ክረምቱ ሲመጣ ሰውነቷ ይሸማቀቃል።ዝናብ ትወዳለች ግን ነጎድጓድና መብረቅ ያስፈራታል። በሰማዩ ላይ ቀስተደመና ሲነጠፍ ልቧ ላይ የተጠመጠመ ኒሻን ይመስለትና ትፈነጥዛለች፡፡ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለሙ ከኢትዬጰያ መቀነት ጋር መመሳሰሉ ሁሌ እንዳስደመማት ነው።እርግጥ ሳታድግ የቀሰት ደመና የተሸመነባቸው ቀለሞች ሶስት ብቻ ሳይሆኑ…»