Get Mystery Box with random crypto!

#Update ዲላ ዩኒቨርስቲም የምግብ በጀት እጥረት እንደገጠመው ገልጿል እንደ ሀገር ባጋጠመ | ATC NEWS

#Update

ዲላ ዩኒቨርስቲም የምግብ በጀት እጥረት እንደገጠመው ገልጿል


እንደ ሀገር ባጋጠመን የምግብ በጀት እጥረትና የምግብ ጥሬ ዕቃ ዋጋ በየቀኑ ከመጨመር ጋር በተያያዘ የተማሪዎች የምግብ በጀታቸው ሙሉ በሙሉ ካለቀ ወራት ያስቆጠረ ሲሆን ተቋሙ በሚያደርገው ድጎማ ተማሪዎቻችን ትምሀርታቸውን አቋርጠው እንዳይወጡ በተወሰነ ስቶራችን ውስጥ ባሉን የምግብ ጥሬ ዕቃዎች እና በአትክልት የምግብ አገልግሎት እየሰጠን እንደምንገኝ የሚታወቅ በመሆኑ በአስቸኳይ የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ አቅርቦ እንዲሟላልን የጠየቅን ስለሆነ በቀጣይ የአቅርቦት ሁኔታ እስከሚስተካከል #በትዕግስት እንድትጠባበቁ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡


ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news