Get Mystery Box with random crypto!

1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ሚያዚያ 2/2016 እንደሚሆን ተረጋግጧል የሸዋል ወር | ATC NEWS

1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ሚያዚያ 2/2016 እንደሚሆን ተረጋግጧል

የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ባለመታየቷ የኢድ አልፊጥር በዓል የፊታችን እሮብ ሚያዝያ 2 መሆኑ ተገልፆል::

ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 1 የረመዳን የመጨረሻው 30ኛ ቀን ሆኗል።

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news