Get Mystery Box with random crypto!

#BahirdarUniversity ለኦርጅናል ዲግሪ ህትመት ፈላጊዎች በሙሉ በውል መጠናቀቅ ምክንያ | ATC NEWS

#BahirdarUniversity

ለኦርጅናል ዲግሪ ህትመት ፈላጊዎች በሙሉ

በውል መጠናቀቅ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኦርጅናል ህትመት አዲስ ውል የያዝን በመሆኑ የአገልግሎቱ ፈላጊወች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።


ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news