Get Mystery Box with random crypto!

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰርቪስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 12 ሰዎች | ATC NEWS

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰርቪስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 12 ሰዎች ቆስለዋል።

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰርቪስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 12 ሰዎች መቁሰላቸውን ፋስት መረጃ ከዩኒቨርሲቲው ሰምቷል። በሳምንቱ መጨረሻ መርሃ ግብር አይራ ካምፓስ አስተምረው ሲመለሱ ሁለት መምህራኖች እና አንድ ሹፌር በመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል።

#FastMereja
ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news