Get Mystery Box with random crypto!

#Update በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ የነ | ATC NEWS

#Update

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ የነበረችው እና ከቀናት በፊት አኒውሪዝም ራፕቸር በሚባል በሽታ ተጠቅታ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ስትከታተል የነበርችው ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን ሰምተናል

ተማሪዋ ያጋጠማትን ድንገተኛ ህመም ተከትሎ በተለይም የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ዩንቨርሲቲው ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ የህክምና እርዳታ እንድታገኝ ማድረጋቸው ይታወሳል።

ለቤተሰቦቿ፣ለጓደኞቿ እንዲሁም በአጥምቃላይ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን።


ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news