Get Mystery Box with random crypto!

ተማሪ ዲባራ መለስን አፋልጉን ተፈላጊዋ ተማሪ ዲባራ መለስ ትባላለች። ዕድሜዋ 16 ሲሆን መጋቢ | ATC NEWS

ተማሪ ዲባራ መለስን አፋልጉን

ተፈላጊዋ ተማሪ ዲባራ መለስ ትባላለች። ዕድሜዋ 16 ሲሆን መጋቢት27/2016 ዓ. ም ከመኖሪያዋ ገፈርሣ ብራዩ በአዲሡ አኔ ዲማ ክ/ከ ከጠዋቱ 12:00 ገደማ ከቤተሠቦቾ ቤት እንደወጣች አልተመለሠችም ።

በሠዐቱ ለብሳዉ የነበረችዉ ከላይ ጥቁር ሠማያዊ ጃኬት እና ጥቁር ታይት በክፍት ጫማ ነዉ።
ተማሪ ዲባራን ያየ ወይም ያገኘ በዚህ ስልክ ቁጥሮች ደዉሎ ቢነግረን እና ጥቆማ ቢያደርግልን ወሮታ እንከፍላለን።

09 20 02 48 47
09 22 53 38 76
09 13 71 17 02

#ቤተሰቦቿ
ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news