Get Mystery Box with random crypto!

ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ 17ኛ መጽሐፉን አስመረቀ ደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ 'ማዕበል ጠሪ | ATC NEWS

ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ 17ኛ መጽሐፉን አስመረቀ

ደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" የተሰኘ 17ኛ መፅሐፉን አስመርቋል።

መፅሐፉ በዋናነት በዘመናት መካከል ስላሉ ደራሲያንና ስለ ስራዎቻቸው ትኩረቱን ያደረገ ሲሆን 250 ገፆች አሉት፡፡

በ1996 ዓ.ም የተጀመረው ይህ መጽሐፍ ፅፎ ለመጨረስም ወደ 20 አመት የሚጠጋ ጊዜ እንደፈጀበት ደራሲው ለአዲስ ዋልታ ዲጂታል ሚዲያ ገልጿል፡፡

ምርቃቱ 4 ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መፅሐፍት መደብር የተካሄደ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮም በተለያዩ የመፅሐፍት መደብር ይገኛል ተብሏል።

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news