Get Mystery Box with random crypto!

ለፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ የህይወት ዘመን አገልግሎት ዕውቅና ተሰጠ * የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈ | ATC NEWS

ለፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ የህይወት ዘመን አገልግሎት ዕውቅና ተሰጠ
*
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ እና ኮምፒዩቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ለረጅም አመታት በማስተማር፣ በምርምር እና በመሪነት ያገለገሉትን የፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላን የሕይወት ዘመን አገልግሎት ለማክበር መርሐ ግብር ያካሄደ ሲሆን በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሮፌሰር ሽብሩ የሥነ-ሕይወት ትምህርት ክፍል መጠናከር ያረጉትን ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዲሁም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሥረታ ላይ የተጫወቱት ጉልህ ሚናም ተጠቅሷል።

ከተማሩበት፣ ካስተማሩት፣ ብዙ የምርምር ሥራ እና ሕትመት ካደረጉበት የሳይንስ ዘርፍ ባሻገር ፕሮፌሰሩ በሚፅፏቸው የሥነ-ፅሁፍ ውጤቶችም ይታወቃሉ።

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news