Get Mystery Box with random crypto!

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ ወደ አቋማሪ ድርጅቶች ያዘዋወሩ ተመራቂ ተማሪዎች ገንዘቡ | ATC NEWS

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ ወደ አቋማሪ ድርጅቶች ያዘዋወሩ ተመራቂ ተማሪዎች ገንዘቡን መመለስ ባለመቻላቸዉ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ ወደ አቋማሪ ድርጅቶች ያዘዋወሩ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በተሰጣቸው ማስጠንቀቂያ መሠረት መመለስ ባለመቻላቸው አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል። ተማሪዎቹ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቴሌ ብር አማካኝነት በአቋማሪ…