Get Mystery Box with random crypto!

ስኬታማ ለመሆን በመጀመሪያ እመን ...ድፈር.. .ከዚያም ተለወጥ...ተራመድ..በመጨረሻም ተማመን.. | አስቂኝ ቀልዶችና ሌሎችም

ስኬታማ ለመሆን በመጀመሪያ እመን ...ድፈር.. .ከዚያም ተለወጥ...ተራመድ..በመጨረሻም ተማመን... አስተውል...!

እመን፦ ነገር ለበጎ መሆኑን ተቀበል እና ከእያንዳንዱ የህይወትህ ገጠመኝ የሚበጅህን ከውን።

ድፈር፦ ከለመድከው የምቾት ቀጠና (Comfort Zone) ለቀህ ለመውጣት አታቅማማ፣ ይልቁንስ አዳዲስ ነገሮችን ሞክር።

ተለወጥ፦ የለውጥ ጉጉት ይኑርህ፣ ፈተናዎችን በፀጋ የመቀበል ልማድን ፍጠር።

ተራመድ፦ ወደፊት እንጂ ወደኋላ በጭራሽ እንድትጓዝ፣ ከትላንትህ ትምህርት ወስደህ ዛሬ ላይ ለነገ አላማህ የሚጠቅምህን ፈፅም።

ተማመን፦ በራስህ እና በችሎታህ ተማመን እናም ተአምራቶች በህይወትህ ውስጥ ሲከሰቱ ትመለከታለህ።

አስተውል፦ ፍቅር፣ ፀጋ እና በረከት ብዙሪያህ እንንዳለ እንዳትዘነጋ።

ወደ ፊት!

#ጥበብ እና #ማስተዋል ለሰው ልጅ በሙሉ!
-ሣሙኤል ተክለየሱስ
(የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
========================
ሙዳዬ ንዋይ - የቢዝነስ ልህቀት