Get Mystery Box with random crypto!

ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!

የቴሌግራም ቻናል አርማ asharahousesbroker — ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!
የቴሌግራም ቻናል አርማ asharahousesbroker — ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!
የሰርጥ አድራሻ: @asharahousesbroker
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.00K
የሰርጥ መግለጫ

ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ
ቦታ/መሬት ካርታ ያላቸው ስም ወዲያውኑ የሚዞሩ🖍
https://t.me/asharahousesbroker

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-10-03 19:14:39
አስችኳይ ሽያጭ!!
የሚሸጥ ቤት ሳሚት ፍርድ ቤት ጀርባ G+2
175ካሬ ሜትር
ዋጋ 16 ሚሊዮን ብር ድርድር የለውም
0956369375
የሚሸጥ ወይም ጥያቄ አስተያየት  ካለ ላኩልን!
@Brazilhome
1.2K viewsmenilk 2, edited  16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 17:41:29
በጣም ቆንጆ ቦታ የዱሮ ካርታ ዲጂታል ይዟል
ሽያጭ ቦታ ሲኤምሲ ባድመ ሰፈር አካባቢ የድሮ ቪላ አለበት ዙሪያ መንገድ ነው !
ዲጂታል ካርታ
ዋጋ 40 ሚሊዮን ድርድር የለም
0956369375
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
ማሳሰቢያ = ራሱ ገዢ ያልሆነ ሰው ማየት አልፈልግም::
1.4K viewsAb, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 10:42:17
የሚሸጥ ፅድት ያለ ቪትዝ
2002 ሞዴል
ዋጋ 1.4 ሚሊዮን ድርድር አለው !
2% ኮሚሽን
0940664702
1.7K views , 07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 14:22:00
በጣም ቆንጆ ቦታ ሳሚት ፔፕሲ አካባቢ ኮምፓውንድ ውስጥ !!
ስፋት.........500 ካሬ
ዋጋ........35 ሚሊዮን
ለበለጠ መረጃ...0956369375
የሚሸጥ ቤትና ቦታ ካላችሁ በውስጥ መስመር @Brazilhome  የሚለውን ተጭነው ይላኩልን።
ለበለጠመረጃ 0956369375 ሄሎ ይበሉ
819 viewsmenilk 2, edited  11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 15:03:02
442 ካሬ አቤም አካባቢ ዋና አስፓልት የያዘ ቦታ
ካርታው የዱሮ ነው!!
ዋጋ.....23 ሚሊዮን
ለበለጠ መረጃ 0956369375 ያኖግሩን
1.8K viewsAb, edited  12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 12:24:07
ፀሀይ እሪልስቴት የሚሸጥ አፓርትመንት
========================+
144 ካሬ ሜትር
6ኛ ወለል
3 ምኝታ
2 መታጠቢያ
ዘመናዊ ሊፍት ያለው
የራሱ ጀኔኔተር ያለው
ግራውንድ ላይ የራሱ እስቶር ያለው
24  ሰዓታ ጥበቃ
ኮፓውንድ
የከሪሰ ምድር ውሃ ያለው

በተመጣጣኝ ዋጋ:
18 ሚሊየን ብር
  0940664702
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
1.9K views , edited  09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 12:23:51
የሚሸጥ ቅንጡ የሰንራይዝ አፓርትመንት
( luxury sunrise apartment for sale)
=============================
Code: GM
ቦታው ሰሚት አካባቢ
(location around semit)
የቦታው ስፋት 175 ካሬሜትር
(area 175sqm)
ምድር ቤት( ground floor)
4 መኝታ (4 bedrooms)
2 መታጠቢያ (2 bathrooms)

ዋጋ:15 ሚሊዮን ብር
(price 15 million ETB)

0940664702
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
1.6K views , 09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 10:49:38
ሻሎም ሻሎም ክብራን ሀብታሞች ሰላም ለናተ ይሁን !
ሀብታሞችን የሚያብጠለጥሉ ድሆች የነሱ ድህነት በእርግማን እንዳልመጣ ምን ምን ማርጋገጫ አላቹ ????
የዚህ ቻናል ተከታታዬች ትንሹ 5 ሚሊዮን ብር ሲኖርው ትልቁ 3 ቢሊዮን ብር አለው ይሄ ወደ ጠቅላላው የአገር ኢኮኖሚ ቢተመን ከፍተኛ ድርሻ አላችሁ ማለት ነው !
በዚህ ድሀ አገር ውስጥ ሀብት ለማፍራት ከፍተኛ መስዋዕትነት እንደሚጠይቅ እሙን ነው::
ምን ማለት ፈልጌ መሰላቹህ ተግቶ ከመስራት እስከ አደርባይነትና ጫማ ላሽነት አለፍ ሲልም ስብእናን የሚፈታተኑ ነገሮች እንደሚታለፉ ግልፅ ነው!
በነገራችን ላይ ድህነትና ባለፀጋነት ከስብዕና ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም !
ከፍተኛ የኢኮኖሚ አቅም ያለው ሰው የሚሰራው መልካም ይሁን እኩይ ተግባር ባለው የኢኮኖሚ ፓወር ምክንያት ከፍተኛ ተፅዕኖ ስለሚኖርው በነገሮች ላይ ጎልቶ የመውጣት ነገር አለው በዚህና በአገራች እየተለመደ በመጣው ፍርጃና መጥፎ ነገሮችን ብቻ ፕሮሞት የማድርግ አዲስ ልምድ የተነሳ ባለሀብቶች ከመጥፎ ነገሮች ጋር ብቻ የማያያዝ ኢጎ ባህላችን ሆናል!
ምንም የኢኮኖሚ አቅም የለለው ድሀ ሰው የዚህን አገር ኢኮኖር ላሳድግ ወይም ላክስር ቢል ከምኞትና ቅዠት ያለፈ ተፅኖ ስለማይኖረው ድሆች በደፈናው መልካም ሰዎች ናቸው የሚለው ዘልአለማዊ አስተሳሰብ ፍፁም የተሳሳተ ነው!
አንዳንድ ሀይማኖታዊ አስተምህሮዎች ድህነት የእርግማን ውጤት እንደሆነ ይናገሯሉ!
ይሁን እንጂ እንደ አለመታደል ሆኖ ይሄ ሁሉም ተደርጎ የማይሳካበት አጋጣሚ ይኖራል !
በዛው ልክ እንደ ጊዜና ሁኔታዎች ጎርፋ የሚያመጣቸውና ፍሬሽ ሀብታሞች እንዳሉ ሁሉ ማለት ነው!
ለማንኛውም ጊዜው ከሀብታሞች ጋር ብሩህ ነው ፈታ ምትሉበት የተባርከ ቀን ይሁንላችሁ
ሀሳብ ስጡበት @lyo88
መራራ እውነት ጋር መጋፈጥ
1.6K views , edited  07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 10:03:46
የሚሸጥ ቦታ ሰሚት ብርሀኑ  ሆቴል አካባቢ

ሰፋት  110 ካሬ በካርታ በልኬት 140 ካሬ

ዋጋ ___6 ሚሊዮን   የለም የዋጋ ተዘጋ ማለት እንደሰለጠነ ሰው እናስብ እንጂ የተገለፀ ነገር ድጋሚ መነጋገር አስፈላጊ አይደለም!
የሚሸጥ ያላቹህ ብትልኩልን በፍጥነት ወደ ካሽ እንቀይራለን !
ሰበር መርጃ ጨመር ጨመር ይፍጠኑ
የሚሸጥ ቦታ ሲኤሲ ባድመ ሰፈር አካባቢ የድሮ ቪላ አለበት ዙሪያ መንገድ ነው !
ዲጂታል ካርታ
ዋጋ 40 ሚሊዮን ድርድር የለም
0940664702
ጥያቄ አስተያየት
@lyo88
1.7K views , 07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 19:07:43
175 ካሬ ሳሚት ፔፕሲ አካባቢ ዋሽግተን ሰፈር ኮምፓውንድ ውስጥ በጣም ቆንጆ ለመኖር ምቹ የሆነ ሰፈር ላይ L ላይ ያለ
G+2
ዋጋ........31 ሚሊዮን
የሚሸጥ ቤትና ቦታ ካላችሁ በውስጥ መስመር @Brazilhome  የሚለውን ተጭነው ይላኩልን።
ለበለጠመረጃ 0956369375 ሄሎ ይበሉ
2.0K viewsAb, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ