Get Mystery Box with random crypto!

ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!

የቴሌግራም ቻናል አርማ asharahousesbroker — ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!
የቴሌግራም ቻናል አርማ asharahousesbroker — ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!
የሰርጥ አድራሻ: @asharahousesbroker
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.00K
የሰርጥ መግለጫ

ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ
ቦታ/መሬት ካርታ ያላቸው ስም ወዲያውኑ የሚዞሩ🖍
https://t.me/asharahousesbroker

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-08-29 12:53:01
የሚሸጥ ቤት ሳሚት ፍርድ ቤት ጀርባ
175ካሬ ሜትር
ዋጋ 15 ሚሊዮን ብር
0956369375
የሚሸጥ ወይም ጥያቄ አስተያየት  ካለ ላኩልን!
Brazilhome
1.7K viewsAb, 09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:42:05
የሚሸጥ የድሮ ቪላ ቤት ጌቱ ኮሜርሻል አካባቢ
600 ካሬ ሜትር
60 ሚሊዮን ብር
0940664702
1.8K viewsሁሴን አህመዲን, 08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:37:19
በጣም አስቸኳይ ቦታ ሽያጭ
ፊጋ አየር መንገድ አካባቢ ዋና አስፓልት ዳር ! ለቢዝነስ ና አፓርታማ ለፈለጉት አገልግሎት የሚውል ዲጂታል ካርታ
በካርታ 500 ካሬ በይዞታው 600ካሬ
ዋጋ 35 ሚሊዮን ብር
0940664702
1.7K viewsሁሴን አህመዲን, edited  08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 12:21:42
የሚሸጥ 500 ካሬ አያት አምባሳደር ኮምፓውንድ ውስጥ ገራሚ ቦታ
ዋጋ........17 ሚሊዮን ድርድር አለው
0956369375
ሌሎች የሚሸጡ ካላችሁ በዚህ Username @brazilhome በውስጥ መስመር ይላኩልን።
➳ወኪል፡- አሻራ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ

2% ኮሚሽን ግዴታ ነዉ
3.1K viewsmenilk 2, edited  09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 12:17:20
የሚሸጥ ቦታ  ከአቤም ሆቴል  ወደ ካራሎ መሄጃ ላይ
314 ካሬ
ጥሩ የወር ገቢ ያለው
ዋጋ 15 ሚሊዮን ብር
እባካችሁ ወሳኝ ያልሆነ ገዢ አይደውልንን በባንክ አይሸጥም!
0940664702
እውነት ያሸንፋል ምቀኛ አድር ባይና ሌባ ይውደም!
2.8K viewsሁሴን አህመዲን, 09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:46:45
የመኖርያ ቤት ኪራይ መጨመርም ይሁን ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ደንብ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት እንዲራዘም ተወስኗል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዜጎች ላይ የሚደርሰውን የኑሮ ጫናን ለመቀነስ በመኖርያ ቤት ተከራዮች ላይ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና ተከራይን ማስለቀቅን የሚከለክል ደንብ አውጥቶ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ይህም ደንብ በተለያየ ጊዜ እየተራዘመ ላለፈው አንድ አመት ተግባራዊ ተደርጎ ቆይቷል፡፡

ስለሆነም የከተማ አስተዳደሩ አሁን ያለውን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ እና የህብረተሰቡን የኑሮ ጫና ከግምት ባስገባ ወቅቱን በአብሮነትና በመተሳሰብ ለማለፍ ይረዳ ዘንድ ይህ ደንብ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት እንዲራዘም ወስኗል፡፡

በመሆኑም ይህንን ክለከላ በመተላለፍ ተከራዮችን የሚያስወጡ እና የኪራይ ዋጋን የሚጨምሩ አካላት ላይ ማህበረሰቡ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ጥቆማውን ለከተማ አስተዳደሩ ማድረስ እንደሚችል ያስታውቃል፡፡

አጭር ቁጥር ፡- 9977

የሞባይል ስልኮች

09-00640830
09-00640789
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
2.4K viewsሁሴን አህመዲን, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:34:14
ሰበር መርጃ ጨመር ጨመር ይፍጠኑ
የሚሸጥ ቦታ ሲኤሲ ባድመ ሰፈር አካባቢ የድሮ ቪላ አለበት ዙሪያ መንገድ ነው !
ዲጂታል ካርታ
ዋጋ 40 ሚሊዮን ድርድር የለም
0940664702
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
ማሳሰቢያ = ራሱ ገዢ ያልሆነ ሰው ማየት አልፈልግም ::
ለሰው ከመምከርህ በፌት ለራስህ እወቅ አስመሳይ
2.1K viewsሁሴን አህመዲን, 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:34:14
የሚሸጥ ቦታ ሳፋሪ ፍየል ቤት ካልዲስ አካባቢ
954 ካሬ መሰርት የወጣለት እሰከ 3 ኮሜርሻል ከዛ በላይ አፓርታማ ነው ዲዛይኑ
ለግዜው 200ሺ ብር ገቢ የወር ገቢ አለው
G+12 ዲጂታል ካርታ
ዋጋ 100 ሚሊዮን ብር
0940664702
የሚሸጥ ወይም ጥያቄ አስተያየት ካለ ላኩልን!
@lyo88
2.1K viewsሁሴን አህመዲን, 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:34:14
አስቸካይ የልማት ተነሽ
የሚሸጥ ቦታ አያት ሰንሻይን አካባቢ ጀርባ ማህተም የተመታ
150 ካሬ ስም ማዞሪያ ሰርቪስ አለው ውሀና መብራት አለው ከዋና መንገድ መቶ ሜትር
7 ሚሊዮን ብር ድርድር የለም
0940664702
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
ማሳሰቢያ = ራሱ ገዢ ያልሆነ ሰው ማየት አልፈልግም ::
2.3K viewsሁሴን አህመዲን, 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 13:23:55
ሽያጭ 175 ካሬ G+1 አያት ሰንሻይን ኮምፓውንድ ውስጥ
3 መኝታ ክፍሎች እና ተጨማሪ ሰርቪስ ያለው
18 ሚሊዮን ድርድር
0956369375
ሌሎች የሚሸጡ ካላችሁ በዚህ Username @brazilhome በውስጥ መስመር ይላኩልን።
➳ወኪል፡- አሻራ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ

➾መግዛት ስለሚፈልጉት ቤትና ቦታ ቢያማክሩን የፈለጉትን መረጃ እንሰጥዎታለን!!

2% ኮሚሽን ግዴታ ነዉ
2.9K viewsmenilk 2, edited  10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ