Get Mystery Box with random crypto!

ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!

የቴሌግራም ቻናል አርማ asharahousesbroker — ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!
የቴሌግራም ቻናል አርማ asharahousesbroker — ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!
የሰርጥ አድራሻ: @asharahousesbroker
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.00K
የሰርጥ መግለጫ

ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ
ቦታ/መሬት ካርታ ያላቸው ስም ወዲያውኑ የሚዞሩ🖍
https://t.me/asharahousesbroker

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-07 20:06:39
የሚሸጥ ቦታ አያት 49 ከአስፓልት ግልባጭ
225ካሬ ሜትር
ዋጋ 10.5 ሚሊዮን ብር ድርድር የለም
0940664702
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
956 views , 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 16:21:12
የሚሸጥ ቅንጡ ቪላ አያት ኮምፓውድ
በካርታ 250 በይዞታው 260ካሬ ቲ ላይ ኮውፓውድ ውስጥ !
0940664702
ዋጋ 23 ሚሊዮን ብር

ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
1.2K views , edited  13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 20:33:50
አያት ሃይሌ ሪልስቴት አካባቢ በጣም ቆንጆ ቦታ የሚያስኖር ሰርቪስ ያለው የ2010 ካርታ
ስፋት ........250 ካሬ
ዋጋ........15 ሚሊዮን
ለበለጠ መረጃ ......0956369375
638 viewsAb kira, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 16:41:33
የውቦችና የልባሞች ሀገር ሱዩዘርላንድ የምድር ገነት Heaven on earth - Switzerland
1.1K views , edited  13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 16:34:17
የዚህ ትውልድ አካል ማሰብ ያለብህ በጊዜው ካላሰብክና መስራት ያለብህን በጊዜው ካልሰራህ ሀውልት ሁነህ ትቀራለህ!
ጀብራሬው አንተ ሀውልት እሸናብሀለሁ አንተ ድንጋይ ጓድኞችህ በማርቸዲስ ሲንሸራሸሩ አንተ የግራዚያኒን እግር አልስም አዳሪ አልሆንም ብለህ የጥይት ሲሳይ ሆነህ ቀርህ እንዳለ
ሎሬት ፀጋየ ገብር መድህን
ጴጥሮስ ያችን ሰአት!
Abandoned cruise ship, called the Ghost Ship , in Ko Chang, Thailand.
1.1K views , 13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 16:07:14
: Fort Bourtange, Netherlands
ውብ ከተማ ኔዘርላድ
1.1K views , edited  13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 11:40:46
የሚሸጥ ቦታ ቦሌ አየር መንገድ ፌት ለፌት ዋና አስፓልት ዳር
ጠቅላላ ስፋት 500ካሬ ሜትር  717 ካሬ የነበር ቢሆንም አዲሱ መንገድ 217 ካሬ ሊሄድበት ይችላል ቀሪው 500 ካሬ ነው
ዋጋ 75 ሚሊዮን ብር ዋጋን በተመለከተ አይቀንስም !

0956369375 ይደውሉልን
በውስጥ መስመር በፅሁፍ መልክት ያስቀምጡልን ሚሸጥ ወይም ጥያቄ አስተያየት  ካለ ላኩልን!
@lyo88
1.3K views , 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 11:40:46
የሚሸጥ ቤት
ሰሚት ፍየል ቤት ኮምፓውድ የፀዳ ግቢ
175 ካሬ
g+1
ዋጋ 22 ሚሊዮን ብር
0940664702
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
1.2K views , 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 11:40:46
ፕሮፌሰር ሪቻርድ ወልፍ፣ ሀገርን በተንቀሳቃሽ አውቶሞቢል ይመስሏትና፣ "ምጣኔ ሀብቱ ሞተር፣ ፖለቲካው ደግሞ ጎማ ነው" ይላሉ። ሞተር "አለ/የለም" የተባለለት ከፍተኛ የፈረስ ኃይልና ጉልበት ቢኖረውም ወደፊት ሊንቀሳቀስ የሚችለው ጎማ ሲገጠምለት ብቻ ነው። ፖለቲካው የምጣኔ ሀብቱ እና የፍትሕ ሥርዓቱ ማንቀሳቀሻ ጎማ ነው።

በኢትዮጵያ መንግሥታዊ አገዛዝ ኩነት ውስጥ ግን የፖለቲካው ጎማው ተንፍሷል። በኢትዮጵያ የፖለቲካ መስተጋብር ውስጥ አደገኛ የሆነ የጎሳ ጥቅርሻ በሀሳብ ልዕልና ላይ አቀርሽቷል።

ታዲያ ምን ይበጃል? ከባድ ጥያቄ ነው። የጥያቄውን ክብደት ለመግለጽ እንዲህ አይነቱን ጥያቄ፣ ፈረንጆች የሚሊዮን ዶላር ጥያቄ ይሉታል። ቢሆንም መልሱ ግን የግድ መገኘት አለበት። ጥያቄው እንደ ሸክስፒሩ ሐምሌት "የመሆን ወይንም ያለመሆን" ጥያቄ ነው። ጥያቄው እንደ ሕዝብ፣ መጻኢ ዕጣ ፋንታችንን ሊያሳርግ የሚችል የቀራኒዮ ጥያቄ ነው። ዕጣ ፋንታችንን በራሳችን እጆች አስተካክለን ልንፅንፍበት የሚያስችለንን የመፍትሔ ጎዳና ማገኘት የምንችለው፣ ይህንኑ ጥያቄ ሳንሳሳት መመለስ የቻልን እንደሆነ ብቻ ነው።

ጥያቄውን ለመመለስ ኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ፍልስፍና ምሁራን ጊዜ ወስደው ሊመራመሩበት ይገባል።
እውቀት ብርሀን ነው ፈጣሪ ከመቀንጨር ይፈውሰን !
ቆይ ግን መቀንጨር በእርግማን ይመጣ ይሆን?
       ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ ፖለቲካዊ ቅንጨራ ከማንም ቅንጭር ጎታች ጋር ማን ሲጓተት ይኖራል ካልሆነ  ኬንያም ቢሆን መግባት ነው

መልካም ቀን ይሁንላችሁ
አሻራ ደላላ ኔትወርክ
978 views , 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 11:40:46
በጣም ቆንጆ ቦታ የዱሮ ካርታ ዲጂታል ይዟል
ሽያጭ ቦታ ሲኤምሲ ባድመ ሰፈር አካባቢ የድሮ ቪላ አለበት ዙሪያ መንገድ ነው !
ዲጂታል ካርታ
ዋጋ 40 ሚሊዮን ድርድር የለም
0956369375
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
ማሳሰቢያ = ራሱ ገዢ ያልሆነ ሰው ማየት አልፈልግም::
849 views , 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ