Get Mystery Box with random crypto!

ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!

የቴሌግራም ቻናል አርማ asharahousesbroker — ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!
የቴሌግራም ቻናል አርማ asharahousesbroker — ሸዋ ቤቶች አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኃ/የተ/የግ /ማ ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉልን!!
የሰርጥ አድራሻ: @asharahousesbroker
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.00K
የሰርጥ መግለጫ

ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ
ቦታ/መሬት ካርታ ያላቸው ስም ወዲያውኑ የሚዞሩ🖍
https://t.me/asharahousesbroker

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-10-05 11:40:46
የሚሸጥ ፅድት ያለ ቪትዝ
2002 ሞዴል
ዋጋ 1.4 ሚሊዮን ድርድር አለው !
2% ኮሚሽን
0940664702
872 views , 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 11:40:45
በጣም ቆንጆ ቦታ ሳሚት ፔፕሲ አካባቢ ኮምፓውንድ ውስጥ !!
ስፋት.........500 ካሬ
ዋጋ........35 ሚሊዮን
ለበለጠ መረጃ...0956369375
የሚሸጥ ቤትና ቦታ ካላችሁ በውስጥ መስመር @Brazilhome  የሚለውን ተጭነው ይላኩልን።
ለበለጠመረጃ 0956369375 ሄሎ ይበሉ
867 views , 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 12:10:09
የሚሸጥ ቦታ ቦሌ አየር መንገድ ፌት ለፌት ዋና አስፓልት ዳር
ጠቅላላ ስፋት 500ካሬ ሜትር  717 ካሬ የነበር ቢሆንም አዲሱ መንገድ 217 ካሬ ሊሄድበት ይችላል ቀሪው 500 ካሬ ነው
ዋጋ 75 ሚሊዮን ብር ዋጋን በተመለከተ አይቀንስም !

0956369375 ይደውሉልን
በውስጥ መስመር በፅሁፍ መልክት ያስቀምጡልን ሚሸጥ ወይም ጥያቄ አስተያየት  ካለ ላኩልን!
@lyo88
965 views , 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 12:10:09
የሚሸጥ ቤት
ሰሚት ፍየል ቤት ኮምፓውድ የፀዳ ግቢ
175 ካሬ
g+1
ዋጋ 22 ሚሊዮን ብር
0940664702
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
914 views , 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 11:17:57
ፕሮፌሰር ሪቻርድ ወልፍ፣ ሀገርን በተንቀሳቃሽ አውቶሞቢል ይመስሏትና፣ "ምጣኔ ሀብቱ ሞተር፣ ፖለቲካው ደግሞ ጎማ ነው" ይላሉ። ሞተር "አለ/የለም" የተባለለት ከፍተኛ የፈረስ ኃይልና ጉልበት ቢኖረውም ወደፊት ሊንቀሳቀስ የሚችለው ጎማ ሲገጠምለት ብቻ ነው። ፖለቲካው የምጣኔ ሀብቱ እና የፍትሕ ሥርዓቱ ማንቀሳቀሻ ጎማ ነው።

በኢትዮጵያ መንግሥታዊ አገዛዝ ኩነት ውስጥ ግን የፖለቲካው ጎማው ተንፍሷል። በኢትዮጵያ የፖለቲካ መስተጋብር ውስጥ አደገኛ የሆነ የጎሳ ጥቅርሻ በሀሳብ ልዕልና ላይ አቀርሽቷል።

ታዲያ ምን ይበጃል? ከባድ ጥያቄ ነው። የጥያቄውን ክብደት ለመግለጽ እንዲህ አይነቱን ጥያቄ፣ ፈረንጆች የሚሊዮን ዶላር ጥያቄ ይሉታል። ቢሆንም መልሱ ግን የግድ መገኘት አለበት። ጥያቄው እንደ ሸክስፒሩ ሐምሌት "የመሆን ወይንም ያለመሆን" ጥያቄ ነው። ጥያቄው እንደ ሕዝብ፣ መጻኢ ዕጣ ፋንታችንን ሊያሳርግ የሚችል የቀራኒዮ ጥያቄ ነው። ዕጣ ፋንታችንን በራሳችን እጆች አስተካክለን ልንፅንፍበት የሚያስችለንን የመፍትሔ ጎዳና ማገኘት የምንችለው፣ ይህንኑ ጥያቄ ሳንሳሳት መመለስ የቻልን እንደሆነ ብቻ ነው።

ጥያቄውን ለመመለስ ኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ፍልስፍና ምሁራን ጊዜ ወስደው ሊመራመሩበት ይገባል።
እውቀት ብርሀን ነው ፈጣሪ ከመቀንጨር ይፈውሰን !
ቆይ ግን መቀንጨር በእርግማን ይመጣ ይሆን?
       ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ ፖለቲካዊ ቅንጨራ ከማንም ቅንጭር ጎታች ጋር ማን ሲጓተት ይኖራል ካልሆነ  ኬንያም ቢሆን መግባት ነው

መልካም ቀን ይሁንላችሁ
አሻራ ደላላ ኔትወርክ
906 views , 08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 10:21:05
በጣም ቆንጆ ቦታ የዱሮ ካርታ ዲጂታል ይዟል
ሽያጭ ቦታ ሲኤምሲ ባድመ ሰፈር አካባቢ የድሮ ቪላ አለበት ዙሪያ መንገድ ነው !
ዲጂታል ካርታ
ዋጋ 40 ሚሊዮን ድርድር የለም
0956369375
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
ማሳሰቢያ = ራሱ ገዢ ያልሆነ ሰው ማየት አልፈልግም::
828 views , 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 10:21:05
የሚሸጥ ፅድት ያለ ቪትዝ
2002 ሞዴል
ዋጋ 1.4 ሚሊዮን ድርድር አለው !
2% ኮሚሽን
0940664702
760 views , 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 10:21:04
በጣም ቆንጆ ቦታ ሳሚት ፔፕሲ አካባቢ ኮምፓውንድ ውስጥ !!
ስፋት.........500 ካሬ
ዋጋ........35 ሚሊዮን
ለበለጠ መረጃ...0956369375
የሚሸጥ ቤትና ቦታ ካላችሁ በውስጥ መስመር @Brazilhome  የሚለውን ተጭነው ይላኩልን።
ለበለጠመረጃ 0956369375 ሄሎ ይበሉ
750 views , 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 10:21:04
የሚሸጥ የልማት ተነሽ ቦታ
90 ካሬ ሜትር
አያት አካባቢ
ዋጋ 6ሚሊዮን ብር ድርድር የለም
0940664702
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
ደላላ አናስተናግድም
779 views , 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 19:23:48
የሚሸጥ ቤት
ሰሚት ፍየል ቤት ኮምፓውድ የፀዳ ግቢ
175 ካሬ
g+1
ዋጋ 22 ሚሊዮን ብር
0940664702
ጥያቄ አስተያየት የሚሸጥ ካለ ላኩልን
@lyo88
1.2K views , 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ