Get Mystery Box with random crypto!

አሸባሪው ህወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ የፈፀማቸውን የበቀል እርምጃዎች ቴሌግራፍ በዜናው በዝርዝር ሰር | አርአያ ተስፋማርያም/Araya Tesfemariam

አሸባሪው ህወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ የፈፀማቸውን የበቀል እርምጃዎች ቴሌግራፍ በዜናው በዝርዝር ሰርቷቸዋል። ቪዲዮው ከቴሌግራፍ ዜና ተቀንጭቦ የተሰራ ነው።

1) የእርሻ ቦታዎችን አጥቅቷል። አበላሽቷል። ገበሬዎች እንዳያርሱ አድርጓል።

2) ቤት ለቤት እየዞረ ንፁሃንን ገድሏል

3) የገበሬውን ቤት አቃጥሏል

4) ዘርፏል

5) ሰፈሮችን ሙሉ በሙሉ አውድሟል።

6) እስከ 700 ሺህ የሚደርስ ሕዝብን አፈናቅሏል።

ይህን ሁሉ እያደረገ ያለው ገና ወረራ ላይ እያለ ነው። ቢቀናው ምን ሊያደርግ እንደሚችል ውድመቱን መገመት ያዳግታል።