Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ፣አቶ ጌታቸው አሰፋ፣አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በሽብር ወንጀል የተከ | አርአያ ተስፋማርያም/Araya Tesfemariam

ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ፣አቶ ጌታቸው አሰፋ፣አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 41 ተከሳሾችን ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ጋር በመተባበር ለህግ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ አስተላለፈ።

በሽብር ወንጀል ክስ ከተመሰረተባቸው 62 ተከሳሾች ውስጥ 21ዱ ፍርድ ቤት ቀርበው የተከሰሱበት ክስ በንባብ ቀርቦላቸዋል።

ዛሬ ፍርድ ቤት ከቀረቡት ውስጥ ለ19ኙ ተከሳሾች ክሱ ከዚህ ቀደም በፅሁፍ በእጃቸው እንዲደርሳቸው መደረጉ የተገለጸ ሲሆን ÷ ለሁለቱ ተከሳሾች ደግሞ ዛሬ ክሱ ደርሷቸዋል።