Get Mystery Box with random crypto!

Time travel ለማድረግ 2ተኛዉ መንገድ 2. Black hole የጨለማ ጉድጓድ ነዉ blackho | አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ

Time travel ለማድረግ 2ተኛዉ መንገድ
2. Black hole የጨለማ ጉድጓድ ነዉ
blackhole ከፍተኛ gravity ስላለዉ ሁሉንም ነገር ወደ ዉስጠኛዉ ክፍል (singularity) ጠምዝዞ ያስገባል ብርሀን እንኳን ማምለጥ የማይችልበት ሁኔታ ነዉ የሚፈጠረዉ። ብላክሆል ጋር ከሆንን ጊዜ ቀስ እያለ ነዉ የሚቆጥረዉ ስለዚህ የወደፊቱን መመልከት እንችላለን ማለት ነዉ። (According to Einsteins Relativity theory)
ነገር ግን ብላክሆል ጋር መሄድ የማይታሰብ ነዉ ምክንያቱም ስለ ብላክሆል ብዙም የምናዉቀዉ ነገር የለም። ስለዚህ በቀላሉ time travel ማድረግ አንችልም

3ተኛዉን ደግሞ እናያለን....