Get Mystery Box with random crypto!

Time travel ለማድረግ 3ተኛዉ መንገድ 3.Long term freezing የሚባለዉ ነዉ። ይህን | አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ

Time travel ለማድረግ 3ተኛዉ መንገድ
3.Long term freezing የሚባለዉ ነዉ። ይህን በአጭር ለመረዳት The Passengers የሚለዉን ፊልም ማየት በቂ ነዉ። ሰወቹ የሆነ ማሽኝ ዉስጥ ይገቡና ለረጅም አመታት ይተኛሉ ምናልባት 200 + አመታት ይተኛሉ አካላዊ ለዉጥ ሳያደርጉ ማለት ነዉ። ይህም የሚሆነዉ በጣም በቀዝቃዛ Tempreture ነዉ ግን የሰዉ ልጅ አካል (organs) እንደ ልብ ያሉ በዝቅተኛ Tempreture መስራት አይችሉም። ሳይንቲስቶችም ለዚህ መፍትሄ ማምጣት አልቻሉም።
ስለዚህ TIME TRAVEL ማድረግ አይቻልም