Get Mystery Box with random crypto!

አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedainfo — አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedainfo — አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ
የሰርጥ አድራሻ: @andromedainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.79K
የሰርጥ መግለጫ

ለአስትሮኖሚ አፍቃሪያን የተዘጋጀ ቻናል ከቴሌግራም በተጨማሪ በዩቲዩብ እና ቲክቶክ የሚለቀቁትን ቪዲዮወች ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ👇👇
🛑TIKTOK
tiktok.com/@sirnhatty
🛑YOUTUBE
https://www.youtube.com/@Casiopia12
አስተያየት ጥያቄ ካለ ያናግሩ
2nd channel👇
https://t.me/ TmxCWT-7QoJQbIiO

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 20:02:08 Aliens ወይም ባዕድ ፍጡራኖችን ድንገት መንገድ ላይ ብትገጣጠሙ ምን ልታወሯቸዉ ትችላላቹ? ከዛ የኔን እነግራችዋለዉ
214 viewsIt's Me, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 07:14:23
በፈለጋችሁት ዘመን ላይ መኖር እንደሚቻል ያዉቃሉ? በድሮ ዘመን ከነበሩ ሰወች ጋር መገናኘት እንዲሁም ወደፊት 2050 ላይ መፈጠር ይቻላል! እንዴት ሙሉ መረጃዉን ሊንኩን በመጫን ተመልከቱ





387 viewsIt's Me, 04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:36:27 Time travel ለማድረግ 3ተኛዉ መንገድ
3.Long term freezing የሚባለዉ ነዉ። ይህን በአጭር ለመረዳት The Passengers የሚለዉን ፊልም ማየት በቂ ነዉ። ሰወቹ የሆነ ማሽኝ ዉስጥ ይገቡና ለረጅም አመታት ይተኛሉ ምናልባት 200 + አመታት ይተኛሉ አካላዊ ለዉጥ ሳያደርጉ ማለት ነዉ። ይህም የሚሆነዉ በጣም በቀዝቃዛ Tempreture ነዉ ግን የሰዉ ልጅ አካል (organs) እንደ ልብ ያሉ በዝቅተኛ Tempreture መስራት አይችሉም። ሳይንቲስቶችም ለዚህ መፍትሄ ማምጣት አልቻሉም።
ስለዚህ TIME TRAVEL ማድረግ አይቻልም
508 viewsIt's Me, 13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:10:38 Time travel ለማድረግ 2ተኛዉ መንገድ
2. Black hole የጨለማ ጉድጓድ ነዉ
blackhole ከፍተኛ gravity ስላለዉ ሁሉንም ነገር ወደ ዉስጠኛዉ ክፍል (singularity) ጠምዝዞ ያስገባል ብርሀን እንኳን ማምለጥ የማይችልበት ሁኔታ ነዉ የሚፈጠረዉ። ብላክሆል ጋር ከሆንን ጊዜ ቀስ እያለ ነዉ የሚቆጥረዉ ስለዚህ የወደፊቱን መመልከት እንችላለን ማለት ነዉ። (According to Einsteins Relativity theory)
ነገር ግን ብላክሆል ጋር መሄድ የማይታሰብ ነዉ ምክንያቱም ስለ ብላክሆል ብዙም የምናዉቀዉ ነገር የለም። ስለዚህ በቀላሉ time travel ማድረግ አንችልም

3ተኛዉን ደግሞ እናያለን....
599 viewsIt's Me, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:22:52 Time travel ለማድረግ 3 ዋና ዋና መንገዶች አሉ።
1. ፈጣን ስፔስ ክራፍት ( በብርሀን ፍጥነት መጓዝ የሚችል መንኮራኩር) ።ብርሀን በuniverse ዉስጥ በፍጥነት የሚስተካከለዉ የለም። ይህም 300 ሚሊየን ሜትር በሰከንድ ዉስጥ ነዉ ስለዚህ መንኮራኩራችን በብርሀን ፍጥነት ቢጓዝ time ቀስ እያለ ይቆጥራል ማለት ነዉ።
የሆሊዉድ ፊልሞች ካያቹ ለምሳሌ sonic ፣ the flash ምናምን ሽጉጥ ሊተኮስባቸዉ ሲል እነሱ ሌላ ስራ ሰርተዉ ፣ ተዝናንተዉ ምናምን ቦታቸዉ ላይ ሲመለሱ አይተናል ። እንደነሱ መሆን ደግሞ የማይታሰብ ነዉ። ሳይንቲስቶችም መፍትሄ ሊያገኙ አይችሉም ማለት ነዉ!

ሀሳባችዉን ስጡበት እና እንወያይ
623 viewsIt's Me, 13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:40:43 Time travel ( የጊዜ ተጓዥ) ብትሆኑ ወዴት ትሄዳላቹ?
ወደኋላ ዘመን ወይስ ወደፊት future
ምክንያታችዉስ ምንድነዉ?
613 viewsIt's Me, 10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:05:55
ኢንተርኔትን በነፃ ቢሆንስ ብለው አስበው ያውቃሉ።

በአሁኑ ዘመን ኢንተርኔት ለሰው ልጆች መሰረታዊ ነገረ እየሆነ እንደሆነ ይታወቃል ነገረ ግን እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አገሮች ኢንተርኔት ውድ በመሆኑ እና መሰረተ ልማቶች ያልተሟሉ በመሆናቸው ምክንያት ኢንተርኔት ለብዙዎች ተደራሽ አደለም።

ከሰመወኑ አንደ የተሰማ ዜና ግን ነገሮች የሚቀየሩበት ጊዜ እሩቅ እንዳልሆነ ጠቆም አድርጓል ታዋቂው ቢሌኔር "Elon musk" ኢንተርኔትን ለሰው ልጆች በነፃ ለማድረስ አንድ እቅድን ይፍ አድርጓል በዚህ እቅድም ሰዎች በየትኛውም ቦት ሁነው ኢንተርኔትን በነፃ መጠቀም ይችላሉ።

ይሄንን ለማድረግ ግን 12,000 ሳተላይቶችን ወደ ጠፈር መላክ ያስፈልጋል ይሄንን ፕሮጀክት ለማሳካት ደግሞ ብዙ ትሪሌን ዶላሮች ያስፈልጋሉ ተብሏል

እጅግ የቴክኖሎጂ ጊዜ እየመጣ ነው የድሮ ሰዎች በኛ ቴክኖሎጂ እንደሚገረሙ ሁሉ እኛ በወደፊቱ ቴክኖሎጂዎች እንገረም ይሆናል።

@andromedainfo
@andromedainfo
@andromedainfo
661 viewsናሆም የኪድዬ ልጅ, 08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 10:48:48 ይቅርታ
ቻናላችን ተከታዮችን ቁጥር ለመጨመር #ከፕሮሞተሮች ጋር በመሆን የተለያዩ ማስታዉቂያወች በቻናሉ ሲለቀቁ ቆይተዋል። ነገር ግን የቻናሉን አቋምም ሆነ ተከታዮቻችንን የማይደግፉ ማስታዉቂያወች ስለተለቀቁ በጣም ይቅርታ ጠይቃለዉ።

አስተያየታችዉን ስለሰጣቹኝ አመሠግናለዉ
አስትሮኖሚ ሳይንስ የሁሉም ነዉ!
599 viewsIt's Me, 07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 12:07:56 አስትሮኖሚ የሚወዱ ሰወች IQ (የማሰብ ችሎታቸዉ ከፍተኛ እንደሆነ ይነገራል። ምክንያቱም መሬት ላይ ሆነዉ በሚሊየን የብርሀን አመት (LIGHT YEARS) የሚለኩ አካላትን በአእምሮ ስለሚያሰላስሉ ነዉ።
ከፍተኛ Imagination አላቸዉ
1.2K viewsIt's Me, 09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:59:54
ገብተናል 10ሺ
1.4K viewsIt's Me, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ