Get Mystery Box with random crypto!

Time travel ለማድረግ 3 ዋና ዋና መንገዶች አሉ። 1. ፈጣን ስፔስ ክራፍት ( በብርሀን ፍጥ | አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ

Time travel ለማድረግ 3 ዋና ዋና መንገዶች አሉ።
1. ፈጣን ስፔስ ክራፍት ( በብርሀን ፍጥነት መጓዝ የሚችል መንኮራኩር) ።ብርሀን በuniverse ዉስጥ በፍጥነት የሚስተካከለዉ የለም። ይህም 300 ሚሊየን ሜትር በሰከንድ ዉስጥ ነዉ ስለዚህ መንኮራኩራችን በብርሀን ፍጥነት ቢጓዝ time ቀስ እያለ ይቆጥራል ማለት ነዉ።
የሆሊዉድ ፊልሞች ካያቹ ለምሳሌ sonic ፣ the flash ምናምን ሽጉጥ ሊተኮስባቸዉ ሲል እነሱ ሌላ ስራ ሰርተዉ ፣ ተዝናንተዉ ምናምን ቦታቸዉ ላይ ሲመለሱ አይተናል ። እንደነሱ መሆን ደግሞ የማይታሰብ ነዉ። ሳይንቲስቶችም መፍትሄ ሊያገኙ አይችሉም ማለት ነዉ!

ሀሳባችዉን ስጡበት እና እንወያይ